ቻይና በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ልማትን ለማሳደግ ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ልማትን በማሳደግ የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡
የኢትዮጵያ፣ የቻይና መንግስት እና የተመድ የልማት ፕሮግራም የባዮጋዝ፣ የባዮማስ እና የፀሐይ ኃይል የደቡብ…