ቢዝነስ ቻይና በዓመቱ ከፍተኛ መኪና አቅራቢ ሀገር መሆኗ ተገለፀ Mikias Ayele Dec 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2023 አውቶሞቢሎችን ወደ ወጭ ገቢያ በማቅረብ ቀዳሚ ሀገር መሆኗን ተገለፀ፡፡ የኤሲያው ፋይናንሺያል ጋዜጣ እንዳስታወቀው÷ ሀገሪቱ እስከ አመቱ መጨረሻ 4 ነጥብ 41 ሚሊዮን አውቶሞቢሎችን ወደ ውጭ ገብያ የላከች…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀይ ሥር ለጤና ከሚሠጠው ጥቅም ምን ያህሉን ያውቃሉ? Alemayehu Geremew Dec 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ከፍተኛ ጥቅም ከሚሠጡ አትክልትና ሥራሥር ተክሎች አንዱ ቀይ ሥር ነው፡፡ ቀይ ሥር በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከበርካታ ጥቅሞቹ መካከልም÷ ዕይታን ለማሻሻል፣ የጉበት ሥብን (ኮሌስትሮል)…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ማንቼስተር ሲቲ እና አስቶንቪላ አሸንፈዋል Mikias Ayele Dec 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ማንቼስተር ሲቲ እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡ 9፡30 ከሜዳው ውጭ ሉተን ታውንን የገጠመው ቼልሲ 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ ኑኖ ማዱዌኬ እና ኮል ፓልመር (ሁለት) የቼልሲን ጎሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የኃላፊነት መንፈስ የነዋሪውን ፍላጎት ማርካት የሚያስችል የአመራር ቁመና ለመፍጠር ያለመ ስልጠና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እየተሰጠ ነው፡፡ የአስተዳደሩ ስትራቴጂክ ግቦች ተብለው ከተያዙት የብልፅግና ተምሳሌት፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሕንድ ለገቢ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ክፍያ ፈጸመች Alemayehu Geremew Dec 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለገዛችው ድፍድፍ ነዳጅ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ሩፒ ክፍያ መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የዓለማችን ሦስተኛዋ የኃይል ተጠቃሚ ሀገር የገቢ ንግድ ክፍያዋን በሩፒ መፈጸሟ ገንዘቧን በዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ 81 ሺህ ሄክታር በዘር ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ ለማልማት ከታቀደው ውስጥ 81 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት÷ በመስኖ የመጀመሪያው ዙር 121 ሺህ ሄክታር ለማልማት እየተሠራ ነው፡፡…
ቢዝነስ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ መዘጋጀታቸውን የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚዎች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Dec 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ እንቁላል፣ ዶሮና የወተት ተዋፅዖ በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ መዘጋጀታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚዎች ገለጹ፡፡ የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር የቤተሰባቸውን የምግብ ዋስትና…
ስፓርት በአዲስ አበባ ደርቢ ቡናማዎቹ ተጋጣሚያቸውን አሸነፉ Mikias Ayele Dec 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በማሸነፍ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ 9፡00 ላይ በተደረገው ተስተካካይ ጨዋታ የቡናማዎቹን ብቸኛ ጎል ጫላ ተሺታ ከመረብ አሳርፏል፡፡ በጨዋታው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ለመጋራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላምን ጥሪ ለተቀበሉ ኃይሎች በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ስልጠና መሰጠት ጀመረ Mikias Ayele Dec 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ አካባቢ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ ኃይሎች በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ ተክለየስ በለጠ የሰላም ጥሪውን በመቀበል ስልጠናውን ለመውሰድ ለተዘጋጁ አካላት…
የዜና ቪዲዮዎች በቀይ ባሕር ያንዣበበው አደጋ፣ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ … Amare Asrat Dec 30, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=Qj2weTN1X0o