Fana: At a Speed of Life!

የጤና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ከፍ ያሉ እመርታዎች የተመዘገበበት አንዱና ዋነኛው መስክ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት የጤና ዲፕሎማሲ ዘርፍ ከፍ ያሉ እመርታዎች የተመዘገበበት አንዱና ዋነኛው መስክ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። ሚኒስትሯ ይህንን ያሉት የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀውና…

ኢትዮጵያና ሞዛምቢክ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ወታደራዊ ትብብር ለማሸጋገር ፍላጎት አላቸው 

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር ኢትዮጵያና ሞዛምቢክ ያላቸውን ታሪካዊ ትስስር ወደ ላቀ ስልታዊ ወታደራዊ ትብብር ለማሸጋገር ግልፅ ፍላጎትና ዕቅድ አላቸው አለ። በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ…

ትምህርት ሰፊ እና አፋጣኝ ተሀድሶ ከሚያስፈልጋቸው ዘርፎች አንዱ ነበር – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ በፊት የትምህርቱ ዘርፍ በእጅጉ የተጎዳ፣ ሰፊ እና አፋጣኝ ተሀድሶ ከሚያስፈልጋቸው ዘርፎች አንዱ ነበር አሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት "የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ…

የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ከኦፔክ አባልነት ራሷን አገለለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች ከነዳጅ ላኪ ሀገራት ድርጅት (ኦፔክ) እና ኦፔክ ፕላስ አባልነት ራሷን አግልላች፡፡ የመካከለኛው ምስራቅ የነዳጅ ባለፀጋዋ  የተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች በቀጣናው ጦርነት…

ሚኒስቴሩ ለቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የሚውሉ 92 የኤሌክትሪክ ገልባጭ መኪኖችን ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ግንባታ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ 92 የኤሌክትሪክ ገልባጭ መኪኖችን ስራ አስጀምሯል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሀሰን እንዳሉት÷…

ኢትዮጵያና ሄዳያህ ማዕከል በአፍሪካ ቀንድ ጽንፈኝነትን ለመከላከል የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሄዳያህ ማዕከል በአፍሪካ ቀንድ ጽንፈኝነትን ለመከላከል የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ በቀጣናው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት በማህበራዊ ዘርፍ ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው ‎

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በማህበራዊ ዘርፍ ተግባራት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ "የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ ላይ በዘርፉ ባለፉት…

ቱሪዝም ለሀገር እድገት ያለውን አስተዋጽኦ ይበልጥ የሚያጎለብቱ የገበታ መርሐ ግብሮች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገበታ ለሸገር፣ ለሀገርና ለትውልድ መርሐ ግብሮች የተገነቡ የቱሪዝም መዳረሻዎች ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ ይበልጥ የሚያሳድጉ ናቸው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፡፡ ሚኒስትሯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው…

ነዋሪዎችን ከጤና መጓደልና ከአደጋ ስጋት የታደገው የወንዝ ዳርቻ ልማት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተከናወነው የወንዝ ዳርቻ ልማት ለጤና ስጋት የነበሩ አከባቢዎችን ወደ ምቹ የመዝናኛ ቦታነት ተቀይረዋል፡፡ ከዚህ በፊት ለበርካታ ነዋሪዎች ንብረት እና ሕይወት መጥፋት ምክንያት የነበሩ ስፍራዎች አሁን ላይ በአረንጓዴ ልማት…

ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ 1 ሺህ 452 ትምህርት ቤቶች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 1 ሺህ 452 የቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶች ሊገነቡ ነው አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ትምህርት ቤቶቹን ሚኒስቴሩ ከክልሎች ጋር በመተባባር በሁሉም ክልሎች አንደሚገነባ…