በመዲናዋ 74 በመቶ የነበረውን የጭቃ ቤት በ44 በመቶ መቀነስ ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 74 በመቶ የነበረውን የጭቃ ቤት በ44 በመቶ መቀነስ ተችሏል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ቀጣይ…