የሀገር ውስጥ ዜና ለኢንቨስትመንት ዘርፍ የተፈጠረው ምቹ ሥነ ምህዳር… Mikias Ayele Apr 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለው ፈጣን ኢኮኖሚ እና እንደ ሀገር የተደረጉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ምቹ ሥነ ምህዳርን ፈጥረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ በማድረጓ እና ኢኮኖሚዋ በፍጥነት እያደገ…
ፋና ስብስብ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀድሞ አፈ ጉባኤ ያለው አባተ ሥርዓተ ቀብር ነገ ይፈጸማል Adimasu Aragawu Apr 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀድሞ አፈ ጉባኤ አምባሳደር ያለው አባተ ሥርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ይፈጸማል። ምክር ቤቱ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው፤ የቀድሞ አፈ ጉባኤ አምባሳደር ያለው አባተ ክብራቸውን የሚመጥን ሥርዓተ ቀብር ለማስፈጸም ኮሚቴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕን ያላስደሰተው በኢራን በኩል የቀረበ የድርድር ነጥብ… Adimasu Aragawu Apr 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለት ወራት የዘለቀውን ጦርነት ለመቋጨት ኢራን በቅርቡ ባቀረበችው የመደራደሪያ ነጥብ ደስተኛ አይደለሁም አሉ። ኢራን በቅርቡ ያቀረበችው የመደራደሪያ ነጥብ ጦርነቱ እስኪቆም ድረስ የኒውክሌር ድርድርን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስኖ እርሻ በምግብ ራሳችንን ለመቻል የጸና መሰረት የጣልንበት ምዕራፍ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጋ መስኖ እርሻ፤ በምግብ ራሳችንን ለመቻል በሚደረገው ጉዞ ውስጥ የጸና መሰረትን የጣልንበት ምዕራፍ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የበጋ መስኖ እርሻ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና የሚጫወተው የድንች ምርታማነት… sosina alemayehu Apr 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በምግብ ራስን ለመቻልና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት በተመረጡ የሰብል ዓይነቶች ላይ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል። ለዚህም ትልቁ ማሳያ በስንዴ ምርት ላይ የተገኘው ውጤት ሲሆን÷ ኢትዮጵያ ስንዴን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ Hailemaryam Tegegn Apr 28, 2026 0 በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (ኢ- ሞቢሊቲ) ዘርፍ ላይ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ዶዳይ የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አግኝቷል፡፡ ድጋፉ ዶዳይ የንግድ ሥራውን እንዲያስፋፋ እና የባትሪ ቅያሬ ማዕከላትን ለመገንባት እንደሚያስችለው ተገልጿል፡፡ የተደረገው የገንዘብ ድጋፍ 8 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር ሀገራዊ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት የምናረጋግጥበት ወሳኝ ምሰሶ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Apr 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር በቁጥር ከሚገለጽ የኢኮኖሚ ዕድገት ፍላጎት በላይ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት የምናረጋግጥበት ወሳኝ ምሰሶ ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል።…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ Melaku Gedif Apr 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ብሬንትፎርድን ያስተናግዳል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት እየተፋለመ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ በሊጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሞዛምቢክ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Apr 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል። የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ጋር በነበረን ቆይታ ዘላቂና…