በጋምቤላ ክልል ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የጸጥታ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ የጸጥታ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ።
በኢታንግ ልዩ ወረዳና በጋምቤላ ከተማ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ከተለያዩ የክልል፣…