Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የ765 አቅመ ደካሞችን ቤት አደሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ባለፉት ዘጠኝ ወራት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የ765 አቅመ ደካሞችን ቤት ማደሱን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ዋና ፀሐፊ ይሁነኝ መሐመድ በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት…

በሲዳማ ክልል ከ105 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበልግ እርሻ እየለማ  ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በበልግ ወቅት እርሻ ስራ ከ105 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት እየለማ እንደሚገኝ ተገለጸ። ርዕሰ መስተዳድር  ደስታ ሌዳሞና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ በበልግ ወቅት እየለማ ያለውን ማሳ እየጎበኙ ነው። በክልሉ በበልግ…

ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ሻምፒንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታን በዋና ዳኛነት ይመራሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ሻምዮፒንስሊግ ፍፃሜ አል አህሊ ከዋይዳድ ካዛብላንካ የሚያደርጉትን የፍጻሜ ጨዋታ በዋና ዳኛነት እንደሚመሩ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስታውቋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በፈረንጆቹ…

የደቡብ ክልል የከፍተኛ አመራሮች ውይይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የውይይት መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። ውይይቱ "በጠንካራ ፓርቲ መሪነት ቅቡልነት ያለውን ሀገረ-መንግስት ግንባታ እውን እናደርጋለን" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የክልሉ…

በጋምቤላ ክልል ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ የጸጥታ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ የጸጥታ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። በኢታንግ ልዩ ወረዳና በጋምቤላ ከተማ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ከተለያዩ  የክልል፣…

በኢትዮጵያ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመን በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈተና አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመን ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትምህርት ቢሮ  የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር  ነጋሽ ዋጌሾን (ዶ/ር) ጨምሮ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይና ምክትል ፕሬዚዳንት ሃን ዠንግ ጋር ተወያዩ።   በውይይቱ ወቅት አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ሰላምን ወደነበረበት ለመመለስ እና ለችግሮች ምላሽ ለመስጠት…

ካንሰርን ድል ከመስንሳት  እስከ ክለብ ባለውለታነት – ሰባስቲያን ሃለር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የዌስትሃም ዩናይትድ እና የአያክስ አምስተርዳምስ አይቮሪኮስታዊው አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር የጀርመኑን ክለብ ቦርሺያ ዶርተሙንድ ከተቀላቀለ በኋላ በሀምሌ ወር 2022 የቴስቲኩላር ካንሰር ህመም አጋጥሞት ነበር፡፡ ለህመሙ ከሚሰጠው ሳይንሳዊ…

በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ አውደ-ርዕይ ላይ የሚደረግ ተሳትፎን ማሳደግ ያስፈልጋል- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፉ የቴክኖሎጂ አውደ-ርዕይ ላይ የሚደረግ ተሳትፎን ማጠናከርና ማሳደግ ያስፈልጋል ሲሉ የኤኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር  በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ በሞሮኮ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ-ርዕይ ላይ የሚሳተፉ ስምንት…

ውስብስብ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቅረፍ መፍትሔዎቹ ላይ በጋራ መስራት ይገባል – አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላጋጠሟት ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችገሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የፓናል ውይይቱ÷ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ በገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ነው…