የአውሮፓ ኅብረት ሜታ ኩባንያን 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቀጣ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓውያንን መረጃ ለአሜሪካ አሳልፎ ሰጥቷል በሚል ኅብረቱ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ቅጣት የፌስቡኩ ሜታ ላይ ጣለ፡፡
ኅብረቱ ኩባንያውን በመቅጣት ብቻ ሳይወሰን ከፈረንጆቹ ጥቅምት ወር ጀምሮ የማንኛውንም የአውሮፓ ሀገራት ተጠቃሚዎችን መረጃ…
አቶ ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከካናዳ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ሃርጂት ሲንግ ሳጃን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ÷ በኢትዮጵያ እና ካናዳ መካከል ያለውን ጠንካራ እና የቆየ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ…
አቶ አሕመድ ሽዴ በአፍሪካ ልማት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ለመሳተፍ ግብጽ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በ2023ቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ የቦርድ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ግብጽ ሻርማ ኤል ሼክ ገብተዋል፡፡
ስብሰባው "የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመከላከል እና አረንጓዴ ዕድገትን በአፍሪካ ለማረጋገጥ የግሉን ዘርፍ…
“ዋን አፍሪካ ኤክስፖ” በሳይንስ ሙዚየም ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 60ኛ ዓመት ምስረታን አስመልክቶ የተዘጋጀው "ዋን አፍሪካ ኤክስፖ" ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም ተከፍቷል።
ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ኤክስፖ ÷የመንግስትና የግል የንግድ ዘርፎች፣ የአፍሪካ ፣ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እና ነጋዴዎች…
ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
ስልጠናው የአመራሩን የመፈጸምና የማስፈጸም አቅም በማሣደግ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን በመቋቋም የተጀመረውን ሁለንተናዊ የብልጽግና ጉዞ ለማስቀጠል ያለመ ነው ተብሏል።…
ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኝተዋል።
“ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ በጠቅላይ ሚኒስትር…
በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የኢጋድ ፎረም ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የአፍሪካ ቀንድ የኢጋድ መድረክ "የአየር ንብረት ትንበያዎች አገልግሎት የመፍትሄ እርምጃ ለመውሰድ" በሚል መሪ ቃል ተጀመረ፡፡
በመድረኩ የቀጣናው የቀጣዮቹ አራት ወራት ማለትም የሠኔ ፣ ሐምሌ ፣ ነኀሤ…
ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጡና ለውጥ የሚያመጡ ስራዎችን ማከናወን ይገባል- አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጡና ለውጥ የሚያመጡ ስራዎችን ማከናወን እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ።
የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ100 ቀን የዕቅድ ክንውን አፈጻጸም ግምገማ አቶ ኦርዲን በድሪ በተገኙበት እየተካሄደ…
የ9 ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የም/ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ሳምንት…