Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በተገኙበት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት የነጭ ሪቫን ቀን እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ ''መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ ስለ ፆታዊ ጥቃት ዝም አንልም'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ መሆኑን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኮፕ28 ጉባኤ አስቀድሞ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። በውይይታቸውም በወቅታዊ…

የዓለም ኤድስ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)"የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ መከላከል"በሚል መሪ ቃል የዓለም ኤድስ ቀን እየተከበረ ይገኛል። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው መርሐ-ግብር ÷ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ጨምሮ በዘርፉ የሚሠሩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ፣…

35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)-35ኛው የጉሚ ባላል መድረክ “ብዝሃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው። 18ኛው የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ምክንያት በመድረግ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የጫፌ ኦሮሚያ ምክትል አፈ ጉባኤ አቶ ኤሊያስ ሁማታ፣…

ጊዜያዊ የተኩሥ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ ቀጥላለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተገለጸ፡፡ ኳታር ፣ ግብፅ እና አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ አሸማጋዮች የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እስከ ዛሬ እንዲራዘም ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ የአሜሪካ…

በስልጠና የተገኙ ልምዶችን በተግባር ማረጋገጥ ከአመራሩ የሚጠበቅ ቀዳሚ ጉዳይ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጠናዎች የተገኙ ልምዶችን በተግባር ማረጋገጥ ከአመራሩ የሚጠበቅ ቀዳሚ ጉዳይ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ፋራህ÷ በመቱ ከተማ ለመንግስት አመራሮች እየተሰጠ የሚገኘውን የስልጠና ሒደት እና…

የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ሕዳር 21 በድምቀት የሚከበረው የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ…

የሳንባ ምች ምልክቶች፣ መከላከያ መንገድና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ምች ከየትኛዉም በሽታ በባሰ ሁኔታ በርካታ ህፃናትን ለሞት የሚዳርግ ቢሆንም ዛሬም ትኩረት የተነፈገው በሽታ ሆኖ ይገኛል፡፡ በሽታው ከአንድ ወር እስከ አምስት አመት ዕድሜ ላላቸዉ ህፃናት ቁጥር አንድ የሞት መንስኤ መሆኑም…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ ወላይታ ድቻና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ 9 ሰዓት ላይ ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ለወላይታ ድቻ…

ለኢትዮጵያ ሰላም መረጋገጥ የህዝቦች የነቃ ተሳትፎና የፀጥታ ሃይሉ ቅንጅት ወሳኝ ነው -ሌ/ ጄ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ሰላም መረጋገጥ የህዝቦች የነቃ ተሳትፎና የፀጥታ ሃይሉ ቅንጅት ወሳኝ መሆኑን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ እና የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ዋና ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡ ሌ/ ጄ ሹማ በአማራ ክልል የኦሮሞ…