ሕዝቡ የሚያነሳቸው ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ በትኩረት ይሰራል – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በየዘርፋቸው ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ የሚሰራቸውን ሥራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት÷ የምክር ቤቱ አባላት የሕዝብ ውክልና ሥራቸውን አስመልክቶ ዛሬ…