የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደህንነት ተቋማት ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችለው ውይይት አድርጓል፡፡
በአገልግሎቱ ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ ልዑክ ከጀርመን የመረጃና ደኀንነት ተቋማት የልዑካን…