Fana: At a Speed of Life!

ሼህ መሀመድ ቢን ዛይድ የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ፕሬዚዳንት ሼህ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) አስጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…

ምክር ቤቱ የአንድ ዳኛ ስንብት አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከዳኞች አስተዳዳር ጉባዔ ለምክር ቤቱ የቀረበውን የአንድ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ስንብት አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)18ኛውን የብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ ተከበረ፡፡ "ብዝሃነት እና እኩልነት ለሃገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቴፒ ከተማ ተከብሯል።…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በአሜሪካ ክስ ተመሰረተበት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፍትሕ ዲፓርትመንት በዓለማችን ትልቁ የገንዘብ ምንዛሬ ተቋም የሆነውን ቢናንስ ኩባንያ አስተዋውቋል በሚል በክርስቲያኖ ሮናልዶ ላይ ክስ መስርቷል፡፡ የቢናንስ ኩባንያ ምስረታውን በቻይና ያደረገ ሲሆን÷ የቻይና መንግስት የዲጂታል የገንዘብ…

የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል የጋራ ልማትን ለማረጋገጥ ነው – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል የጋራ ልማትን ለማረጋገጥና ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ…

ኮፕ28 በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ኮፕ28 ጉባኤ በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል፡፡ በጉባዔው በተለይም በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የዓለም ክፍል ታይቶ አይታወቅም የተባለውን ከፍተኛ ሙቀት፣ የጎርፍ አደጋና የአየር ንብረት እያስከተላቸው ያሉ…

ኢትዮጵያ በኮፕ28 የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ታካፍላለች – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ በሚካሔደው 28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ለዓለም እንደምታካፍል የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ…

ኢትዮጵያ የአይኤልኦ አባል የሆነችበትን 100ኛ ዓመት አስመልክቶ ጉባኤ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሰራተኞች ድርጅት (አይኤልኦ) አባል የሆነችበትን 100ኛ ዓመት አስመልክቶ ከሕዳር 24 እስከ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ጉባኤ ይካሄዳል። በሰራተኞች እና አሰሪዎች ዙሪያ የሚመክረው ጉባኤው ‘ማህበራዊ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሉ የቱሪዝም ጸጋዎችን በማልማት እና በማስተዋወቅ ክልሉ የቱሪዝም ማዕከል እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተልጿል፡፡ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ÷ በክልሉ የሚገኙ ተፈጥሯዊና…

የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለ16ኛ ጊዜ የተከበረው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩ “ድንበር ተሻጋሪ የወጣቶች እንቅስቃሴ ለፓን-አፍሪካኒዝም“ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ እንደሚገኝ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…