የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ Tamrat Bishaw May 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ተማሪዎች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል። “ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሃሳብ በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀው የግብርና ሳይንስ ኢግዚቢሽን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ Tamrat Bishaw May 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚኒሽነር ሌሊሴ ነሜ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሌሊሴ ነሜ በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንቅስቃሴ፣ በተወሰዱ የሕግ ማሻሻያዎች፣ የአደረጃጀትና የአሰራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቱሪዝም ዘርፍ ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Melaku Gedif May 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከቱሪዝም ዘርፍ 3 ነጥብ 06 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷የቱሪዝም መዳረሻዎችን…
ስፓርት ከተማ አቀፍ የማርሻል አርት ስፖርታዊ ፌስቲቫል ተካሄደ Tamrat Bishaw May 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉበት የማርሻል አርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ “የማርሻል አርት ስፖርት ለከተማችን ሰላም እና ውጤታማ ትውልድ ግንባታ” በሚል መሪ ቃል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች የ7 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ደረሱ Tamrat Bishaw May 21, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች የሰባት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል፡፡ የሱዳን ተፋላሚ ሃይሎቹ በአሜሪካ እና ሳዑዲ ዓረቢያ አደራዳሪነት በሳዑዲ ሲያካሂዱት የቆዩት ውይይት ተጠናቋል፡፡ ውይይቱን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማንቼስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ሲቲ የአንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2022/23 የውድድር አመት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል፡፡ ውሃ ሰማያዊዎቹ ዛሬ አርሰናል በኖቲንግሃም ፎረስት መሽነፉን ተከትሎ ነው 3 ጨዋታዎች እየቀሩት የሊጉ ሻምፒዮን መሆን የቻለው፡፡ ለ3…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ሿሿ ” ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ መቀጠሉ ተገለፀ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተለምዶ ሿሿ የሚባለውን ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራውን መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ወንጀሉን ለመከላከል እና ወንጀለኞቹን ህግ ፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀጁ ኮፊ በኢትዮጵያ ቡና ላይ ጥናቶችን ለማድረግ እና እሴት የመጨመር ፍላጎት እንዳለው ገለፀ Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ቡና አምራች ኩባንያ ጀጁ ኮፊ በኢትዮጵያ ቡና ላይ ጥናቶችን ለማድረግ እና እሴት የመጨመር ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ በደቡብ ኮሪያ ከሚገኘው ጀጁ ቡና አምራች ኩባንያ ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሦስት ዓመታት ኢኮኖሚው 6 ነጥብ 2 በመቶ አድጓል- ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) Mikias Ayele May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተተገበረው የመጀመሪያው የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፈተናዎችን ተቋቁሞ በአማካይ 6 ነጥብ 2 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር) ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ መግባባት ላይ በመድረስ ተጠናቀቀ Feven Bishaw May 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ መግባባት ላይ በመድረስ ተጠናቀቀ፡፡ የክልሉ መንግሥት ለቀናት ሲካሄድ የነበረው ኮንፈረንስ መጠናቀቅን ተከትሎ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። በክልሉ እየታዩ ያሉ ኢኮኖሚያዊ፣…