የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የፈጠረልንን ዕድል በመጠቀም ህዝባችንን ልንክስ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ረዳ ከተለያዩ የክልሉ ከተሞችና የገጠር ወረዳዎች ከተውጣጡ የንግድ ማሕበረሰብ ተወካዮችና ባለሀብቶች ጋር ዛሬ ተወያዩ።
መድረኩ፥ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የያዛቸው እቅዶች፣…