ጤና የተልባ ጥቅሞች በጥቂቱ Meseret Awoke Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልባ በለስላሳና ገንቢ ጣዕሙ ይታወቃል፤ ይህም በተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በመጠቀም ለጤና የሚያስፈልግን ንጥረ ነገሮች ማግኘት ይቻላል፡፡ ተልባ በተለያዩ ንጥረ -ነገሮች የበለጸገ ነው፡፡ ይህም ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፋይበር፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣…
ጤና ከልክ ያለፈ ቁጣ የህፃናትን አዕምሯዊ እድገት እንደሚጎዳ ጥናቶች አመላከቱ ዮሐንስ ደርበው Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወላጆች፣ አስተማሪዎች፣ የህፃናት አሰልጣኞች እና ሌሎች ሰዎች በህፃናት ላይ የሚያሳዩት ከልክ ያለፈ ቁጣ የህፃናትን አዕምሯዊ እድገት እንደሚጎዳ ጥናቶች አመላክተዋል፡፡ ‘ቻይልድ አቢዩዝ’ በሚል ርዕስ በታተመ የጥናት ሰነድ በልጆች ላይ የሚደረግ…
ጤና የተልባ ጥቅሞች በጥቂቱ Meseret Awoke Oct 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተልባ በለስላሳና ገንቢ ጣዕሙ ይታወቃል፤ ይህም በተለያዩ የምግብ አሰራሮችን በመጠቀም ለጤና የሚያስፈልግን ንጥረ ነገሮች ማግኘት ይቻላል፡፡ ተልባ በተለያዩ ንጥረ -ነገሮች የበለጸገ ነው፡፡ ይህም ካሎሪ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፋይበር፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣…
የዜና ቪዲዮዎች በጅማ ዞንና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በግብርና እና ቱሪዝም ሃብት ላይ ያተኮረ የመስክ ምልከታ Amare Asrat Oct 4, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=RQ-kclLJDFo
ቢዝነስ ዓየር መንገዱ ወደ ማልታ የቻርተር በረራ አካሄደ Alemayehu Geremew Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ማልታ የመጀመሪያውን የቻርተር በረራ ማካሄዱን አስታወቀ፡፡ በቻርተር በረራው ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ጎብኚዎች መካተታቸውን የዓየር መንገዱ መረጃ ያመላክታል፡፡ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የማልታ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢንዱስትሪዎች የሚውል የጨው ግብዓት ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምግብ፣ ለመጠጥ፣ ለኬሚካል እንዲሁም ለቆዳ ፋብሪካዎች እና ኢንዱስትሪዎች የሚውል በቂ የጨው ግብዓት ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለኢንዱስትሪ ግብዓት በሚውል ጨው አቅርቦት ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችና መፍትሄዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ ከዩ ኤስ ኤይድ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የረድዔት ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የተመራ ልዑክን ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም በክልሉ በድርጅቱ ድጋፍ በርካታ ሥራዎች…
ስፓርት ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል የ2030 የዓለም ዋንጫን እንደሚያዘጋጁ ፊፋ አስታወቀ Mikias Ayele Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በ2030 የሚካሄደውን የዓለም ዋንጫ በጋራ እንደሚያዘጋጁ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታውቋል፡፡ በውድድሩ መክፈቻ የሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች በኡራጓይ፣ አርጀንቲና እና ፓራጓይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ የተሰረቁ 9 ተሽከርካሪዎችን ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገለጸ Mikias Ayele Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ባደረገው ጥናትና ክትትል በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ ዘተኝ ተሽከርካሪዎችን በመያዝ ለባለቤቶቻቸው እንዲመለሱ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በወንጀሉ የተለያየ ድርሻ ያላቸው 26 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውም ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴንግ አሎር ኩዎል ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በቀጠናዊ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም በሱዳን ቀውስ ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ…