Fana: At a Speed of Life!

“ባክ ቱ ስኩል አፍሪካ” የተሰኘ የትምህርት እና የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ባክ ቱ ስኩል አፍሪካ" የተሰኘ የትምህርት እና የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ተከፈተ፡፡ የአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ዋና ዳይሬክተር  ውባየሁ ማሞ(ኢ/ር) በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት÷ቤተ-መጽሐፍቱ ትውልዱ እውቀት…

የሐይማኖት አባቶች የግብርና ሳይንስ አውደርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የሐይማኖት ተቋማት የተውጣጡ አባቶች በሳንይንስ ሙዚየም በመገኘት የግብርና ሳይንስ አውደርዕይን ጎብኝተዋል። የሐይማኖት አባቶች በጉብኝታቸው በተለያዩ የግብርና ዘርፎች  እርሻ ልማት፣ ተፈጥሮ ሀብት ልማት እና እንስሳት…

አሜሪካ አጋር ሀገራት ተዋጊ ጀቶችን ለዩክሬን ቢያቀርቡ እንደምትፈቅድ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ አጋር ሀገራት አሜሪካ ሰራሽ ተዋጊ ጀቶችን ለዩክሬን ቢያቀርቡ እንደምትፈቅድ አስታወቀች። የዋሺንግተን የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በጃፓኑ የቡድኑ ሰባት አባል ሀገራት ጉባኤ ላይ “አጋር…

ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ። 2006 ዓ.ም የተመሰረተው ሀምበሪቾ ዱራሜ ከአራት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን ተቀላቅሎ ሲሳተፍ መቆየቱን ሶከር ኢትዮጵያ አስነብቧል። ያለፉትን ዓመታት በሊጉ…

የደቡብ ክልል የምርጥ ዘርና የግብርና ግብዓት ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት እና ህዝብ ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋሚያ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የሰብል ምርጥ ዘርና የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች ድጋፍ አበርክቷል። ድጋፉን ለማስረከብ ወደ መቐለ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የክልል እና የዞን ምክር የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክልል እና የዞን ምክር ቤቶች 2ኛ ዙር የጋራ የምክክር መድረክ በካፋ ዞን ምክር ቤት አዘጋጅነት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በምክክር መድረኩ የ9 ወራት የክልል ምክር ቤት…

በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 መምህራን ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ 15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወት ማለፉ ተገለጸ። አደጋው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ መምህራንን የያዘ ተሽከርካሪ ጋራ ዋሻ አካባቢ በመገልበጡ የደረሰ መሆኑን የሮቤ…

በዲጂታል የመገበያያ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የገበያ መረጃ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከፌደራል ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በተዋረድ ከሚገኙ የከልል ንግድና የገበያ…

በገበታ ለትውልድ ገቢ ማሰባሰብ ዙሪያ ከሚሲዮን መሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የዲያስፖራ አገልግሎት በገበታ ለትውልድ ገቢ ማሰባሰብ ዙሪያ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮን መሪዎች ጋር ውይይት ተደረገ። በበይነ መረብ የተደረገውን ውይይት  የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባህሬን የአሰሪና ሰራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጀነራል አምባሳደር ሽፈራው ገነቲ ከባህሬን የአሰሪና ሰራተኞች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኖፍ አብዱልራህማን ጃምሺር ጋር ተወያይተዋል። ሁለቱ ወገኖች በባህሬን በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥበቃ…