Fana: At a Speed of Life!

አገልግሎቱ 667 ሺህ ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 17 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 667 ጉዳዮችን በማስተናገድ ከ1 ቢሊየን 172 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አለምሸት መሸሻ…

አቶ አደም ፋራህ በሚዛን አማን የሌማት ትሩፋትና የአረንጓዴ አሻራ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በሚዛን አማን ከተማ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ዝግጅትና የሌማት ትሩፋቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱም በወጣቶች የተዘጋጁት ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የአቮካዶና የፓፓዬ ችግኞች ለተከላ ብቁ መሆናቸውን…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ቀን 9 ሰዓት…

ከአየር ብክለት ነፃ የአውሮፕላን ነዳጅ በሀገር ውስጥ ለማምረት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአየር ብክለት ነፃ የሆነ የአውሮፕላን ነዳጅ በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ግርማ ዋቄ÷ አየር መንገዱ ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውን…

በኦሮሚያ ክልል ለ159 የክህሎት፣ ቴክኖሎጂ እና የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው የክህሎት፣ ቴክኖሎጂ እና የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ውድድር ለ159 ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል፡፡ "የክህሎት ማዕበል ለኦሮሚያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የሥራ ፈጠራ ሐሳብ እና የተግባራዊ…

የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕዩ ለግብርናው ዘርፍ ፈጣን እድገት የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበት ነው – ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕዩ ለግብርናው ዘርፍ ፈጣን እድገት የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበት መሆኑን የኤግዚቢሽኑ ተሳታፊዎች ገለጹ። የግብርና ሚኒስቴር፣ የግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩትና ኢትዮ-ቴሌኮም…

በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። ጉልበትና ትርምስ ከእንግዲህ ወዲህ ለስልጣን…

የአርቲስት ዳዊት ፍሬው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን ሮም ከተማ በድንገት ሕይወቱ ያለፈው የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቹ የአርቲስት ዳዊት ፍሬው የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ። በሀገር ፍቅር ቲዓትር ቤት የሙያ አጋሮቹ  የሽኝት ሥነ-ሥርዓት ከተከናወነ በኋላ በመንበረ ፀባኦት ቅድስ ሥላሴ…

የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር የበለጸገው የመረጃ ሥርዓት የውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን ለመሙላት ጉልኅ ሚና ይኖረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ…

በአማራ ክልል 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ማሸጋገሩን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ያዘጋጀው 8ኛ ዙር የክኅሎት፣ የቴክኖሎጂና የተግባር ተኮር ጥናትና ምርምር የውድድር መድረክ በደብረ ብርሀን ከተማ እየተካሄደ…