ዓለምአቀፋዊ ዜና ማማ ዱይንግ ጉድ የሴቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከሁዋዌይ ጋር እየሰሩ ነው Alemayehu Geremew Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ቀዳማዊት እመቤት ራቼል ሩቶ የሚመራው ‘ማማ ዱይንግ ጉድ’ የተባለው ድርጅት ሴቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማብቃት ከሁዋዌይ ጋር ጥምረት ፈጥሮ እየሰራ ነው። ድርጅቱ ከ14 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኬንያ ሴቶች ማኅበራትን በዲጂታል ክኅሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ያሰናዳው 3ኛው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ዓለም አቀፍ የመድኃኒት አቅራቢዎችና አምራቾች በሀገር ውስጥ እንዲያመርቱ የኢንቨስትመንት ዕድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ የጉራጌ ባሕላዊ እሴቶችን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ Melaku Gedif Sep 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉራጌ ባሕላዊ እሴቶችን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ኤሊያስ ሽኩር÷ የጉራጌ…
ስፓርት የሰሜን ለንደን ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ከቶተንሃም ሆትስፐር ያደርጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ቶተንሃም የጨዋታ ብልጫ በወሰደብት የሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል ክርስቲያን ሮሜሮ በራሱ ላይ ባስቆጠራት ግብ መምራት ቢችልም ሰን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሞ ዞን የ”ዮ ማስቀላ” የዘመን መለወጫ በዓል ተከበረ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ዮ ማስቀላ" በዓል በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉን አስመልክቶም “ባህላችን ለዘላቂ ሠላምና ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ የባህልና ቋንቋ ሲምፖዚዬም ተካሂዷል፡፡ በሲምፖዚዬሙ በጋሞ፣ ዘይሴና…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች አበረታች ናቸው- አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን በማዘመን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች አበረታች መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የአቡካዶ፣ አኩሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወታደራዊ ሥልጠናዎችን ሲከታተሉ የቆዩ የክብር ዘብ ሠልፈኞች ተመረቁ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወራት በአየር ሃይል ኤር ፖሊስ ክፍለ ጦር ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የመከላከያ ክብር ዘብ ሠልፈኞች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ሌሎች የሠራዊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Mikias Ayele Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የሚያከናውናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎቸን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከአውሮፓ ሕብረት ፕሮጀክት ጋር ያከናወናቸውን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራዎች ገምግሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት Melaku Gedif Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚፈጠሩ ችግሮች ሁሉ በምክክር መፍትሄ በመሻት የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥ የጋራ ሃላፊነታችን ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ ደስታ ዲንቃ÷ ለጋራ ሀገራችን የጋራ መፍትሄ…
ስፓርት አትሌት ትዕግስት አሰፋ የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረች Meseret Awoke Sep 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የዓለም የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው ክብረወሰኑን የሰበረችው። ኬኒያዊቷ አትሌት ብሪግድ…