ስፓርት የቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት የሶስት አመት ዕግድ ተላለፈባቸው ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት ሉዊስ ሩቢያሌስ ላይ ዕገዳ አስተላለፈ። ፊፋ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ከማንኛውም ስፖርታዊ ጉዳዮች ለሶስት አመታት እንዲታገዱ ነው ውሳኔ ያሳለፈው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ተሰጠ Tamrat Bishaw Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ነፃ የቴአትር ማስታወቂያ ለቴአትር ባለሙያዎች ሰጠ። ነፃ የየቴአት ማስታወቂያው ለአንድ አመት የሚቆይ ሲሆን የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ማስታወቂያ በነፃ ለሁሉም የቴአትር አዘጋጆች ነው የተሰጠው። የፊርማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአዕምሮ ህሙማንን በሰንሰለት ማሰር ሊታገድ እንደሚገባ ሂዩማን ራይትስ ዎች አሳሰበ Amele Demsew Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ራይትስ ዎች የአዕምሮ ህሙማንን በሰንሰለት ማሰር ሊታገድ እንደሚገባ አሳስቧል። ድርጅቱ የአዕምሮ ህሙማንን አያያዝ አስመልክቶ በጋና ሁለት ማዕከላት ላይ ባደረገው ጥናት፥ ጋና በፈረንጆቹ 2017…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያንና የግሪክን ግንኙነት በይበልጥ ለማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እና የግሪክን የቆየ ታሪካዊ ግኝኙነት በይበልጥ ማሣደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የፀሐይ ሪል ስቴት ጀነራልማናጀርን ጨምሮ 9 የውጭ ሀገር ዜጎች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ… Feven Bishaw Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እና የተለያዩ ማዕድኖችን በመያዝ ወንጀል የተከሰሱት የፀሐይ ሪል ስቴት ጀነራል ማናጀርን ጨምሮ 9 የውጭ ሀገር ዜጎች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። ፍርድ ቤቱ የተከሳሾቹን የዋስትና ጥያቄና…
የሀገር ውስጥ ዜና ድምጻዊ አባይነህ ደጀኔ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የሰርግ ሙዚቃን በሸክላ ያስቀረጹት አንጋፋው ድምጻዊ አባይነህ ደጀኔ ድንቁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አርቲስት አባይነህ ደጀኔ የሰርግ ሙዚቃ ሲነሳ ስማቸው አብሮ የሚነሳ ሲሆን÷ በተለይ በ1964 ዓ.ም በሆላንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐዋሳ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ጸጋዬ ቱኬን ጨምሮ የሦስት ሰዎች ያለመከሰስ መብት ተነሳ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር ምርጫ 4ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ ሦስት የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት አንስቷል፡፡ ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳባቸውም÷ የሐዋሳ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬ፣ አበራ አሬራ እና ተሰማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሆልቲካልቸር ዘርፍ 741 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በሆልቲካልቸር ዘርፍ 741 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር በሆልቲካልቸር ዘርፍ ላይ ያሉ መልካም ዕድሎችና ተግዳሮቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው እንዲጫወት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን መስፈርቱን በማሟላት በሀገሩ ሜዳ ጨዋታውን እንዲያደርግ በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ገለጹ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 15ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች በልዩ ትኩረት ይሰራሉ – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Shambel Mihret Oct 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች በልዩ ትኩረት እንደሚሰሩ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ÷የክልሉን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት…