Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ከሚኒስትሮች ልኡኮቻቸው ጋር በመሆን በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይም…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሀገር የሳይበር አቅም ማሳያና ኩራት የሆነ ተቋም ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ቀድሞ በመለየት፣ በማክሸፍና በመቆጣጠር የሀገርን የሳይበር አቅም ማሳያና የሀገር ኩራት የሆነ ተቋም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ…

በቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳው የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ከ1 እስከ 4 ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ቡዜ ድሪባ 2 ሰአት ከ23 ደቂቃ…

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 አመት በታች ቡድን ኢኳቶሪያል ጊኒን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል። ከኢኳቶሪያል ጊኒ የተጫወተው የሴቶች ወጣት ቡድን ጨዋታውን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በመጀመሪያው ጨዋታ አንድ አቻ…

በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ “ሥውር ውጊያ” የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ '"ሥውር ውጊያ" የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ፡፡ ፊልሙ በሳይበር አለም የሚያጋጥሙ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተመስርቶ የተሰራ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ፣ አርባ ምንጭ ፣ጅግጅጋ እና ጅማ ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በአዲስ…

በአምስተርዳም ማራቶን አትሌት መሠረት በለጠ አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት መሰረት በለጠ በአምስተርዳም ማራቶን አሸናፊ ሆናለች። አትሌት መሰረት ርቀቱን 2 ሰአት ከ18 ደቂቃ ከ21 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ነው አሸናፊ የሆነችው። አትሌቷ ባለፈው አመት ጥር ወር በኳታር ዶሃ…

የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ አርቲስት ሀሎ ከአፍራን ቀሎ የሙዚቃ ኮከቦች ጋር በመሆን የኦሮሞን ህዝብ ኪነጥበብ በማሳደግና ለህዝብ ድምፅ…

የደልሂ ግማሽ ማራቶን በአትሌት አልማዝ አያና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደው 18ኛው የደልሂ ግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር አትሌት አልማዝ አያና አሸነፈች፡፡ ርቀቱን ለማጠናቀቅም 1 ሰዓት ከ 7 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ፈጅቶባታል። አትሌቷ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ዓለም አቀፍ ውድድር ተመልሳ…