Fana: At a Speed of Life!

በኔፓል አውሮፕላን ተከስክሶ የ40 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኔፓል በአውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ67 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ 72 ሰዎችን አሳፍሮ ከካትማንዱ ወደ ፖክሃራ ይበር የነበረው የየቲ አየር መንገድ አውሮፕላን የተከሰከሰው በማዕከላዊ ኔፓል አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ በማረፍ ላይ ሳለ…

በመዲናዋ ከ280 በላይ ተጠርጣሪዎች ከነኤግዚቢቶቻቸውበቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተደጋጋሚ ወንጀሎችን በሚፈፅሙ ግለሰቦች እና ወንጀል በሚፈፀምባቸው ቦታዎች ላይ በተከናወነ ሥራ ከ280 በላይ ተጠርጣሪዎች ከነ ኤግዚቢቶቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የስርቆትና ደረቅ ወንጀሎችን ሲፈፅሙ የነበሩ፣ በተፈፀሙ ወንጀሎች…

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ዛሬ ወደ ውድድር ትመለሳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጅም ርቀት ሯጯ ጥሩነሽ ዲባባ ከአራት ዓመታት በኋላ ዛሬ በአሜሪካ በሚካሄደው የሂውስተን ግማሽ ማራቶን ወደ ውድድር ትመለሳለች። የሦስት ጊዜ የኦሊምፒክ እና የአምስት ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የሆነችው አትሌት ጥሩነሽ ባለፉት…

ሕብረተሰቡ የጥምቀት እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲያስተናግድ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በሚከበርባቸው ቦታዎች የሚገኙ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት እንዲያስተናግዱ የቱሪዝም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት ቁልፍ ሚና ያለውና በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል…

በሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ማለዳ በሕንድ በተካሄደው የሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 8ኛ ተከታትለው በመግባት በበላይት አጠናቀዋል፡፡ በውድድሩ አትሌት አንቺዓለም ሃይማኖት 2 ሰዓት…

የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ጉባዔ በስካይላይት ሆቴል እየተካሔደ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ሀማድ ካልካባ ማልቡም፣ የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅንና የአትሌቲክስ ፕሬዚዳንት ጀነራል ጃክሰን ቲዊ፣…

አምባሳደሮች የጎርጎራ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያን የሚወክሉ አምባሳደሮች የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት ጎበኙ፡፡ አምባሳደሮቹ ፕሮጀክቱ ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው የተመለከቱ ሲሆን÷ የግንባታ ሂደቱን በተመለከተም ገለፃ ተደርጎላቸዋል።…

በተጠናቀቀው 6 ወር በአማራ ክልል 2 ሺህ 575 አልሚዎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም ግማሽ ዓመት በአማራ ክልል 2 ሺህ 575 አልሚዎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱት አልሚዎች ከ144 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ማስመዝገባቸው…

በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያው ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ…

በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያው ሽብር፣ ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ፀረ-ሰላም ኃይሎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ገለፀ። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ቀደም ሲል በአደረገው ግምገማ ስጋቶችን በመለየት በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ በ90 ቀናት እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በለሚ ኩራ በ90 ቀናት እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ ከንቲባዋ በለሚ ኩራ በ90 ቀናት እየተከናወኑ የሚገኙ የመንገድ አካፋይ የአረንጓዴ ልማት፣የአቅመ ደካሞች የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ፣…