Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ከፈረንሳይና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ከፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን እና ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ ጋር ተወያዩ፡፡ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ከፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ጋር…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ምዕራብ እዝን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ምእራብ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሆስፒታልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተጨማሪ ሌሎች የኢፌዴሪ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና…

የሩሲያ፣ ቻይና እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የነዳጅ አምራች ተቋማት ከመንግስት ጋር እየመከሩ ነው – የማዕድን ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩሲያ፣ ቻይና እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ነዳጅ አምራች ተቋማት ከመንግሥት ጋር እየተነጋገሩ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዛሬ በቀረበው የማዕድን ሚኒስቴር የ6 ወር የማዕድን ዘርፍ አፈጻጸም ሪፖርት እንደተመላከተው÷ ባለፉት 6 ወራት 1…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ጋር  ተወያይተዋል፡፡ እንዲሁም ከንቲባዋ ከአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ሊዲያ ግርማን ጋር…

ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት 6 ወራት 33 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ከ33 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ÷ የ2015 በጀት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት የስራ አፈጻጸምን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል።…

አጫጭር ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ መረጃዎች

ሊዮኔል ሜሲ ከዓለም ዋንጫ መልስ ለፒ ኤስ ጂ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል፡፡ ፒ ኤስ ጂ አንገርስን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ሜሲ በ72ኛው ደቂቃ አንድ ጎል አስቆጥሯል፡፡ ማንቼስተር ሲቲ በሳውዝሃምፕተን 2 ለ 0 ተሸንፎ ከካራባኦ ካፕ ውጭ ሆኗል፡፡ ኬቬን ዲ ቡርይና እና…

የኑሮ ውድነትና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የክልሉ መንግስት ምርታማነት ላይ አተኩሮ ይሰራል- ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኑሮ ውድነትና የስራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የክልሉ መንግስት ምርታማነት ላይ አተኩሮ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ "ኢትዮጵያ ታምርት" በሚል በደብረ ብርሃን ከተማ ከአምራች ኢንዱስትሪና…

የሸኔን ፍላጎት ለማምከን የሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች ከሃይማኖት አባቶችና ሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑን ሸኔ ፍላጎት ለማምከን የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር ጉቴ ከተማ ከሃይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡   በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ሴራ በንፁሃን ላይ…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ የአብሮነት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጎንደር ከተማ አስተዳደር እና ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የአብሮነት ውይይት ተካሄደ፡፡ የአብሮነት ውይይቱ ፥ "የሃይማኖቶች አብሮነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ትብብር" በሚል መሪ ሐሳብ ነው በጎንደር…

በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል አስተማማኝ ተቋም እየገነባን ነው- ሌ/ ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቃት ባለው የሰው ኃይል እየተደራጀ ያለ ጠንካራና አስተማማኝ ተቋም መሆኑን የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በደረጃ-7 የሙያ…