የጋራ ግብረ-ኃይሉ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር ከአባገዳዎችና ከሀደሲንቄዎች ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር ከአባገዳዎችና ከሀደሲንቄዎች ጋር በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ውይይት አካሄደ።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ…