የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል እና የኮማንዶና አየር ወለድ ኃይል ተልዕኳቸውን በውጤት ፈጽመዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅልውና ማስከበር ዘመቻዎች የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል እና የኮማንዶና አየር ወለድ ኃይል የተሰጣቸውን ተልዕኮ ከሌሎች የሠራዊት ክፍሎች ጋር በመናበብ በውጤት መፈፀማቸውን ሜጄር ጄኔራል አብድሮ ከድር ተናገሩ፡፡
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ለኮማንዶና አየር…