የሀገር ውስጥ ዜና ከ376 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለማስጀመር ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ376 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በሲዳማ ክልል ዳየ ከተማ ለማስጀመር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ እንደገለጹት ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበሩት ፈይሳ ሹርኬና በከባድ ሙስና ወንጀል በተከሰሱ ግለሰቦች ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትሕ ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩትን ፈይሳ ሹርኬን ጨምሮ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ ግለሰቦች ላይ የዐቃቤ ሕግን የሰው እና የሠነድ ማስረጃዎች መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ። ተከሳሾቹ÷ 1ኛ በፍትሕ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የቻይና በረራ ቁጥሩን ከኮቪድ-19 በፊት ወደነበረበት መጠን ሊያሳድግ ነው Mikias Ayele Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፈረንጆቹ መጋቢት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ቻይና የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር ከኪቪድ-19 ወረርሽኝ በፊት ወደ ነበረበት መጠን ከፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ቀደም ሲል በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት ቻይና የጉዞ…
Uncategorized አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ፡፡ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ ከጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞባይል ስልክ በጦር መሣሪያ አስፈራርተው ወስደዋል በሚል የተከሰሱ የፖሊስ አባላት የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ተቋረጠ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌሊት የግለሰቦችን ሞባይል በጦር መሣሪያ አስፈራርተው ወስደዋል ተብለው በከባድ የውንብድና ወንጀል የተከሰሱ ሦስት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ላይ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው እንዲቋረጥ ታዘዘ። የምስክር አሰማም ሂደቱን ለጊዜው እንዲቋረጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር የጥምቀትን በዓል ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች አሉ የከተማዋ ከንቲባ Alemayehu Geremew Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥበብና ኢትዮጵያዊነት መድመቂያ የሆነችው ጎንደር የጥምቀት በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋለች ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ ዘውዱ ማለደ አስታወቁ፡፡ አቶ ዘውዱ ጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓልን ለማስተናገድ ያደረገችውን ዝግጅት አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Melaku Gedif Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ152 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የኩምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 21 ቀን እስከ 27ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 61 ነጥብ 1 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አንዳንድ የጥበቃ ሰራተኞች ወንጀል ለመፈጸም በማሰብ በሃሰተኛ ሰነድ በተቋማት እየተቀጠሩ ነው – ፖሊስ Melaku Gedif Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት የሚቀጥሯቸውን እና የቀጠሯቸውን የጥበቃ ሰራተኞች ማንነት በሚገባ መፈተሽ እና ማረጋገጥ እንደሚጠበቅባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳሰበ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ከጥበቃ አቅራቢ ኤጀንሲ ተወካዮች እና ከፋይናንስ ተቋማት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንደገለጹት÷…
የዜና ቪዲዮዎች ህወሓት ያስረከባቸው ከባድ መሳሪያዎች Amare Asrat Jan 11, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=qyNJvbuNNTs