ስፓርት የማንቼስተር ዩናይትድ ዋጋ በ500 ሚሊየን ፓውንድ ዝቅ ማለቱ ተገለፀ Mikias Ayele Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የላንክሻየሩ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ የሽያጭ ዋጋው በ500 ሚሊየን ፓውንድ ዝቅ ማለቱ ተገልጿል፡፡ የክለቡ ዋጋ በአሜሪካው የኒዎርክ የአክሲዮን ሽያጭ በ500 ሚሊየን ፓውንድ ወይም በ628 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ዝቅ ማለቱ ተጠቅሷል፡፡ ክለቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ27 ሺህ በላይ ቋሚና ጊዜያዊ የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ Mikias Ayele Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ 2015 በጀት ዓመት 27 ሺህ 768 ቋሚና ጊዜያዊ የሥራ ዕድል በመፍጠር የዕቅዱን 95 በመቶ ማሣካት መቻሉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ገለጸ። ቢሮው የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና በ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ያተኮረ…
ስፓርት ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ካይሮ ገብተዋል Mikias Ayele Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት ከግብፅ አቻቸው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ መርሐ ግብርን ለማከናወን ካይሮ ገብተዋል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑን ተጫዋቾች እና አመራሮችን የያዘው ልዑክ ከ3 ሰዓታት በላይ በረራ በኋላ ካይሮ በሰላም መግባቱን የፌዴሬሽኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእስያ ሀገራት ግንኙነታቸውን አጠናክረው ከቀጠሉ በዓለም የሚፈጠሩ ለውጦችን በቀላሉ መቋቋም ይችላሉ – ሊ ችያንግ Mikias Ayele Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስያ ሀገራት ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው የሚቀጥሉ ከሆነ በዓለም የሚፈጠሩ አዳዲስ ለውጦችን በቀላሉ መቋቋም እንደሚችሉ የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ችያንግ ተናገሩ፡፡ 26ኛው የቻይና -ኤስያ የመሪዎች ጉባኤ በኢንዶኖዥያ ጃካርታ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከተመድ ተወካዮች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ የካቢኔ አባላት ከተባበሩ መንግሥታት የተለያዩ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ÷በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት የደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት የረጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች አገልግሎቶችን በጥሩ ሁኔታ እያገኙ እንደሆነ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ ኮማንድ ፖስት በኮምቦልቻ ከተማ ጮሪሳ ጊዜያዊ ማቆያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ሕክምናን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን በጥሩ ሁኔታ እያገኙ መሆናቸውን ተናገሩ። በማቆያው የፖሊስ አባላት ስነ- ምግባርን በተላበሰ መልኩ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረተሰቡን ችግሮች ለመፍታት መረባረብ ይገባል – ከንቲባ ከድር ዮሐንስ ደርበው Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩና ሠራተኛው በቅንነትና ታማኝነት በማገልገል የሕብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት እንዲረባረብ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር አሳሰቡ። በአስተዳደሩ በሚገኙ የመንግስት ተቋማት "ኢትዮጵያን እናገልግል"…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልጋይነት ቀንን በማስመልከት የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት በነጻ ተሰጠ Meseret Awoke Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 1 የአገልጋይነት ቀንን በማስመልከት በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ የተለያዩ መስመሮች ነጻ የታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት መሰጠቱ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ የ13 ሚኒባስ ታክሲና የ3 ሃይገር ባስ ማኅበራት የጋራ ጥምር ኮሚቴ አስተባባሪ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በአውቶብስና በከተማ ቀላል ባቡር ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየተሰጠ ነው Melaku Gedif Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጳጉሜን 1 የአገልግሎት ቀንን ምክንያት በማድረግ በከተማ አውቶብስና በከተማ ቀላል ባቡር ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጠ ነው። የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርና የህዝብ ወገንተኝነት ስሜት በመላበሰ የህዝብና መንግሥት አገልግሎት መስጠት ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Shambel Mihret Sep 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርና የህዝብ ወገንተኝነት ስሜት በመላበሰ የህዝብና መንግሥት አገልግሎት መስጠት ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ጳጉሜን 1 የአገልግሎት ቀን በክልሉ በፓናል ውይይትና በሌሎች መርሐ ግብሮች እየተከበረ…