Fana: At a Speed of Life!

ያመፁ የዋግነር ቅጥረኛ ወታደሮችን አይቀጡ ቅጣት እንደሚቀጡ ፕሬዚዳንት ፑቲን አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያመፁ የዋግነር ቅጥረኛ ወታደሮችን እንደሚቀጡ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስጠነቀቁ፡ የዋግነር ቅጥረኛ ቡድን የሩሲያን ወታደራዊ አመራር ለመጣል መንቀሳቀሱን ከገለጸ ወዲህ ፕሬዚዳንት ፑቲን ለመጀመሪያ ጊዜ መግለጫ…

ራዕይ ያለው አመራር ሲኖር የሚሰራው ስራ በተግባር ይታያል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ራዕይ ያለው አመራር ሲኖር የሚሰራው ስራ በተግባር ይታያል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ÷ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ በሞዴል ቤተሰብ የዶሮ እርባታ መንደርን መርቀዋል፡፡ በሚሰሩ ስራዎች ላይ ፍላጎት…

የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ሸለመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሸለመ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር፤ የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጅቡቲ…

በኢትዮጵያ እርዳታ ያቋረጡ ድርጅቶች ለማቋረጣቸው ምክንያት ያሏቸውን ጉዳዮች የሚያጣራ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ ገብቷል – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ኤስ ኤይድ እና የአለም የምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ ለጊዜው ለማቋረጣቸው ምክንያት ነው ያሏቸውን ጉዳዮች የሚያጣራ የቴክኒክ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 14 የድምፃውያን ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን የሚዘጋጀው ተወዳጁ የፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር 14ኛ ምዕራፍ ተጀመረ። ፋና ላምሮት ከአዳዲስ ተወዳዳሪዎችና ባለተሰጥኦዎች ጋር በቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን ፥ በሁለት ምድብ የተከፈሉት የምዕራፍ 14 ተወዳዳሪዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና መሪዎች ጋር መክረዋል -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው ከአዲስ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና መሪዎች ጋር በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡…

ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ከሰኔ 9 እስከ 15 ባደረገው ክትትል ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤቶች መያዙን አስታወቋል፡፡ 199 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና ከ75 ሚሊየን ብር…

በ770 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ካምፕ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ770 ሚሊየን ብር ወጪ በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የተገነባው የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ካምፕ ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፣በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌን…

በአዳጊ ሀገራት ያለውን የዓየር ንብረት ፋይናንስ ጉድለት መሙላት ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዓየር ንብረት ለውጥ ለፈጠራቸው ተግዳሮቶች ምላሽ ለመስጠት በአዳጊ ሀገራት ዘንድ ያለውን የዓየር ንብረት ፋይናንስ ጉድለትን መሙላት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ላይ ባወጡት መልዕክት ኢትዮጵያ የዓየር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፕሬዚዳንት ማክሮንን የአፍሪካ ሀገሮችን ለመደገፍ ላሳዩት ፈቃደኛነት አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአፍሪካ ሀገሮችን ለመደገፍ ላሳዩት ፈቃደኛነት ምስጋናቸውን አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሰሞኑን በፓሪስ በተካሄደው አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ…