ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለከባቢ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌይ ኢትዮጵያ ለከባቢ ጥበቃ የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ 25 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ኢትዮጵያ የካርበን ልቀትን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት የደን ጥበቃ እና መልሶ እንዲያገግም ማድረግ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ተገልጿል።
ናይሮቢ…