የሀገር ውስጥ ዜና መርማሪ ቦርዱ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ጎበኘ። ቦርዱ ከተጠርጣሪዎች ጋር ውይይት ማድረግን ጨምሮ የተጠርጣሪዎችን የማረፊያ ሁኔታ ጎብኝቷል። በጉብኝቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለዘመን መለወጫ በዓል በቂ የመሠረታዊ ፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት መኖሩ ተገለጸ Amele Demsew Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለመጪው አዲስ ዓመት በዓል የመሠረታዊ ፍጆታ ዕቃዎች አቅርቦት እጥረት እንዳይፈጠር እየተሠራ መሆኑን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሰውነት አየለ እንዳሉት÷ ለበዓሉ የአቅርቦት እጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በደቡብ አፍሪካ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የደቡብ አፍሪካ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ጄነራል ሩድዛኒ ማፕህዋንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ 1ሺህ 686 ቤቶችን ለአቅመ ደካሞችና ለሀገር ባለውለታዎች እያስረከበ ነው Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር 1ሺህ 686 ቤቶችን ለአቅመደካማና ለሀገር ባለውለታዎች እያስረከበ ይገኛል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት ፥ በዛሬው ዕለት ለከተማዋ አቅመ ደካሞችና…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በዚምባብዌ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ ታደሙ Melaku Gedif Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በድጋሚ የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ሆነው በተመረጡት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በዓለ ሲመት ላይ ታድመዋል። አፈ ጉባኤ አገኘሁ ÷ በፕሬዚዳንቱ ቀጣይ የሥራ ዘመን የሁለቱን ሀገራት ዘመናት የተሻገረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለማነቃቃት በትኩረት ይሰራል-ቢሮው Mikias Ayele Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ዘርፎችን ለማነቃቃት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የክልሉ ኢንዱትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ቃሲም ኢብራሂም÷ባለፉት ዓመታት በነበሩት የፀጥታ ችግሮች የተቀዛቀዘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ አንድ ወር የሚኖረው እርጥበታማ አየር ለግብርና ሥራ አመቺ ሁኔታን ይፈጥራል – ኢንስቲትዩቱ Mikias Ayele Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ አንድ ወር የሚኖረው እርጥበታማ አየር ለግብርና ሥራ አመቺ ሁኔታ እንደሚፈጥር የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ÷በቀጣዩ አንድ ወር የሰሜን ምዕራብ፣ የምዕራብና የመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ከመካከለኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን ሁለት ከተሞች ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የሚገኙ የስቱትጋርት እና ሽዋንቤሽ ዠመንድ ከተሞች በከተማ ልማት ላይ ከኢትዮጵያ ከተሞች ጋር በትብብር ለመስራት ተስማሙ፡፡ በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በጀርመን በሚገኙ የስቱትጋርት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፑቲንና ኤርዶሃን በዩክሬን የእህል ስምምነት ዙሪያ መከሩ Meseret Awoke Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቱርኩ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የዩክሬንን የእህል ስምምነት ማደስ በሚቻልበት ዙሪያ መክረዋል፡፡ በዓለም ላይ ቁልፍ የግብርና አምራች የሆኑት ሩሲያ እና ዩክሬን በስንዴ፣ ገብስ፣ በቆሎ፣ የሱፍ አበባን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩዌት የሕክምና ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Sep 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት የሕክምና ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ነጻ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ዛሬ መስጠት ጀመረ። በነጻ የቀዶ ሕክምና አገልግሎቱ 200 የሚሆኑ ዜጎች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል።…