Fana: At a Speed of Life!

የኮኬይን ዕፅ የያዘ የውጭ ሀገር ዜጋን አስመልጠዋል ተብለው የተከሰሱ 2 የፌዴራል ፖሊስ ዋና ኢንስፔክተሮች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮኬይን ዕፅ የያዘን የውጭ ሀገር ዜጋን አስመልጠዋል ተብለው የተከሰሱ ሁለት የፌዴራል ፖሊስ ዋና ኢንስፔክተሮች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጥቷል፡፡ ፍርድ ቤቱ በተከሳሾቹ ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን ከሰባት በላይ የሰው ምስክሮችን ቃል እና የሰነድ…

በኮንትሮባንድ የገቡ የተለያዩ ሞባይል ስልኮች እና የብር ጌጣጌጦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ የገቡ የተለያዩ ሞባይል ስልኮች እና የብር ጌጣጌጦች መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል አካባቢ ነው ከሕብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ  …

አቶ አደም ፋራህ የምግባሩ ከበደ እውነቱ መታሰቢያ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) የምግባሩ ከበደ እውነቱ መታሰቢያ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ በተገነባው የምግባሩ ከበደ እውነቱ መታሰቢያ…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት ከቻይናው ዋይ ቲ ኦ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በዓመት 10 ሺህ ትራክተሮችን ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት ከቻይናው ዋይ ቲ ኦ ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የዋይ ቲ ኦ ካማኮ…

የተባበሩት መንግሥታት ሥነ ሕዝብ ፈንድ በአፋር ክልል የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያሳድግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከተባበሩት መንግሥታት ሥነ ሕዝብ ፈንድ (ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ) የኢትዮጵያ ዋና ተጠሪ ካፊ ኩዋሜ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ዩ ኤን ኤፍ ፒ ኤ ለአፋር ክልል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ…

በሱዳን ያለው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ጊዜ ጋብ ሲል ሌላ ጊዜ ሲፋፋም የሰነበተው የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ግጭት አሁንም በርዕሰ መዲናዋ ካርቱም የተለያዩ አካባቢዎች ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ የተፋላሚዎቹ ግጭት በዋናነት በምሥራቅ ካርቱም፣ ከባሕሪ በስተ ሰሜን እና ከኦምዱርማን በስተ ምዕራብ…

2016 የበጀት አመት የሐረርን ታሪክ የሚመጥን ስራ ማከናወን ይገባል – አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት አመት የሐረርን ታሪክና ስልጣኔ ሊመጥን የሚችል የከተማ ልማት ስራ ማከናወን ይገባል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ÷…

በአዲስ አባባ የቤት ኪራይ የተጨመረባቸው ነዋሪዎች ቅሬታ የሚያቀርቡበት አሰራር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር የቤት ኪራይ የተጨመረባቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን የሚያቀርቡበት አሰራር ይፋ ተደርጓል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ማንኛውም አከራይ እስከ…

የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ብሄራዊ አስተግባሪ ኮሚቴ በይፋ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ከተውጣጡ የስራ ሃላፊዎች የተዋቀረው የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ብሄራዊ አስተግባሪ ኮሚቴ ዛሬ በይፋ ስራውን ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና የእቃዎችና የአገልግሎት ‘ንግድ ኦፈር’ በቅርቡ…

በመዲናዋ የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ልማት ፕሮግራም እየተተገበረባቸው የሚገኙ ት/ቤቶች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት ልማት ፕሮግራም እየተተገበረባቸው የሚገኙ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ለሕጻናት ሁለንተናዊ ዕድገት ወሳኝ የሚባሉ ጊዜያት ላይ አተኩሮ የሚሠራው የቀዳማይ ልጅነት ዕድገት…