የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመፍታት አመራር የማደራጀት ስራ እየተሰራ ነው Amele Demsew Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የህዝብን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት አመራር የማደራጀት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት አባላት ዛሬ ከደብረብርሃን ከተማ እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የአስተባባሪ አባላት ጋር በአመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች Alemayehu Geremew Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች በአፍሪካ አህጉር ለሚከናወኑ አረንጓዴ የኃይል አማራጭ ፕሮጀክቶች ግንባታ የሚውል የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረውን 28ኛው የተመድ ጉባዔ (ኮፕ28)…
ጤና የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች Meseret Awoke Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጠን በላይ የሰውነት ክብደት መጨመር የተለያዩ የጎንዮሽ ችግሮችን እንደሚያስከትል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከመጠን በላይ ውፍረት በተለያዩ ምክንያቶች ሲመጣ እንደየምክንያቶቹ ሁሉ መፍትሄዎቹም የተለያዩ ሲሆኑ፥ በተፈጥሯዊ መንገድ የተመጠነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል በ100 ሚሊየን ብር የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በክልሉ ገጠር ወረዳዎች የተገነቡትን ፕሮጀክቶች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ መርቀዋቸዋል። በኤረርና በሶፊ ወረዳዎች የተገነቡት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ አቅም አላት – ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ Tamrat Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ዓለምን ከካርበን ነፃ የማድረግ እና በአህጉሪቱ ኢንቨስትመንቶችን ለማሳደግ የሚያስችል አቅም አላት ሲሉ የኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ በኬኒያ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ የሚመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ በኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) የሚመራ ልኡክ ጅግጅጋ ከተማ ገባ፡፡ ልዑኩ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሁሴን ሀሺ (ዶ/ር) ጋር የተወያየ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቅረፍ እየሰራ ነው-ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) Feven Bishaw Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ችግርን ለመቅረፍ ስትራቴጂ በመንደፍ ተግባር ላይ እያዋለ ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሐ ግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ Shambel Mihret Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሃግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ። መርሐ ግብሩ ‘ጥላቻ የራቀበት የፍቅር ብሩህ ተስፋ የሚታይበትን አዲስ አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ መፍትሄ ላይ እንዲሰሩ 1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ድጋፍ ይፋ ሆነ Alemayehu Geremew Sep 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች ለአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ መፍትሄዎችን እንዲሹ ያስችላቸው ዘንድ የ140 ቢሊየን የኬንያ ሽልንግ (1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ) ድጋፍ ይፋ ሆነ፡፡ ድጋፉን ይፋ ያደረገው የአፍሪካ ልማት ባንክ÷ ገንዘቡን ከዓለምአቀፉ “ግሎባል…