ስፓርት ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሄደ Shambel Mihret Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የአትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሂዷል። በዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓርቱ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…
ስፓርት አትሌት ለተሰንበት የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዘገበች Shambel Mihret Sep 3, 2023 0 አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዝግባለች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በበርሊን ኮንቲነንታል ቱር የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ ፈጣን ሰዓት ሪከርድን ለመስበር ባትችልም 14 ደቂቃ ከ08 ሰከንድ በመግባት ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዚህ ዓመት 5 የኳራንታይን ጣቢያዎች ተለይተው የሚያስፈልጋቸውን መሳሪያዎች ለማሟላት ፈቅደናል – አቶ ካሳሁን ጎፌ Meseret Awoke Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ የበጀት ዓመት አምስት የሚጠጉ የኳራንታይን ጣቢያዎች ተለይተው የሚያስፈልጋቸውን ማሸነሪና መሳሪያ ለማሟላት በስትሪንግ ኮሚቴ ፈቅደናል ሲሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ካሳሁን ጎፌ ተናገሩ። የኳራንቲን ጣቢያዎች የቁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት በመፍጠር ኢትዮጵያን መገንባት አለብን – አቶ ታዬ ደንደዓ Shambel Mihret Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልዩነት አጥር በመውጣት በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ኢትዮጵያን በጋራ መገንባት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደዓ ገለጹ። “ሀገራዊ ማንነት ለጠንካራ ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና “ግጭት ውስጥ የገቡት ኤርትራውያኑ ሥደተኞች ከእስራዔል በአስቸኳይ እንዲወጡ እፈልጋለሁ” – ቤኒያሚን ኔታንያሁ Alemayehu Geremew Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴል አቪቭ ከተማ በተከሰተው ግጭት የተሳተፉ ኤርትራውያኑ ሥደተኞች በአስቸኳይ እስራዔልን ለቀው እንዲወጡ እንደሚፈልጉ የእስራዔል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ገለጹ፡፡ ኔታንያሁ ጉዳዩን አስመልክተው በሠጡት አስተያየት÷ በጥገኝነት እስራዔል…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ Melaku Gedif Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ቢሮዎች በኃላፊነት ለሚሠሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥቷል። በዚህ መሠረትም፦ 1. አቶ ዘሪሁን እሸቱ - የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ 2. አባስ መሐመድ (ዶ/ር) -…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ Alemayehu Geremew Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ አከናወነ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ ÷ በጎ ሥራ ለትውልድ ስንቅ ማስቀመጥ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብሩቱካን አያኖ ተናግረዋል። ሚኒስቴሩ ÷ ለትምህርት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ጠላቶቿን ለማሥፈራራት ያለመ ክሩዝ ሚሳኤል አስወነጨፈች Alemayehu Geremew Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ “ጠላቶቼን ለማሥፈራራት” በሚል በምሥለ-ታክቲካል የኒውክሌር ጥቃት የታገዘ ልምምድ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡ በልምምዱም ወቅት የኒውክሌር አረር የተሸከሙ 2 የረጅም ርቀት ክሩዝ ሚሳኤሎችን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ የውሃ አካላት ማስወንጨፏ…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል Melaku Gedif Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 12፡30 ላይ ይካሄዳል፡፡ በአርሰናል በኩል ቶማስ ፓርቴይ፣ ጁሪየን ቲምበር እና ሞሃመድ ኤልነኒ በጉዳት ምክንያት የማይሰለፉ ሲሆን÷ በአንፃሩ በጉዳት የቆየው ጋብሬል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Melaku Gedif Sep 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና…