ጤና የልብ ጤንነትን የሚጎዱ ሁኔታዎች የትኞቹ ናቸው? ዮሐንስ ደርበው Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የጤና ሁኔታዎች እና የአኗኗር ዘይቤዎች የልብ ህመም ተጋላጭነትን ሊጨምሩ ይችላሉ። ዋና ዋናዎቹም ከፍተኛ የደም ግፊት ከፍተኛ የደም ግፊት ለልብ ህመም የሚያጋልጥ ሲሆን÷ ቁጥጥር ካልተደረገበት ኩላሊትን እና አንጎልን ጨምሮ ልብን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ መድረክ ተካሄደ Alemayehu Geremew Jun 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መልሶ ማቋቋምና ግንባታ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ በሁለት ዓመቱ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የደረሱ ውድመቶችን መልሶ መገንባት ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳደሮች፣ የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)÷ የኢትዮጵያና ሩሲያ ግንኙነት ዘመናትን ያስቆጠረ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት አጀንዳ የማሰባበሰብ ስራ ለማከናወን ጋምቤላ ገቡ Amele Demsew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያን (ፕ/ር) ጨምሮ ሌሎች የኮሚሽኑ አባላት አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ለማከናወን ጋምቤላ ገብተዋል። አባላቱ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በጅግጅጋ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ Shambel Mihret Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገርንና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Amele Demsew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ምንይሉ ወንድሙ እና ግሩም ሀጎስ ለመቻል ግቦችን…
Uncategorized የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ Amele Demsew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ባርክ ባራን ገለፁ። 5ኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በንግድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የታይዋን የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይል በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ ታዘዙ Meseret Awoke Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ታይዋንን እና ቻይናን በሚለየው ሰርጥ አካባቢ 10 የቻይና የጦር አውሮፕላኖች ታይተዋል በሚል የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይሏ ክትትል እንዲያደርግ ታይዋን አዘዘች፡፡ በዚህም መሠረት የጦር አውሮፕላኖቿ ፣ መርከቦቿ እና የምድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ኦርዲን በድሪ Alemayehu Geremew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ቋንቋን ከማሳዳግ ረገድ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የሐረር መምህራንና ትምህርት ቢዝነስ ኮሌጅ በሐረሪ ቋንቋና ኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገባ Alemayehu Geremew Jun 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ ገብቷል። ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) እና…