Fana: At a Speed of Life!

እስከ ታሕሳስ ወር 75 ሺህ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ቀጣዩ ዓመት ታሕሳስ ወር ድረስ 75 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራን…

ሐዋሳ እና የፖርቹጋሏ መቶዚኒዮስ ከተሞች የእህትማማችነት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐዋሳ እና የፖርቹጋሏ መቶዚኒዮስ ከተሞች በኢንዱስትሪ ዘርፍ የእህትማማች ከተማ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፀጋዬ ቱኬና የመቶዚኒዮስ ከተማ ከንቲባ ከርሎስ ማውታ (ዶ/ር ) ተፈራርመዋል። መቶዚኒዮስ…

የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ሃይሉ ጉዱራ÷በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት 10 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ…

ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ የትምህርት ቤቶች መሰረተ ልማት ንቅናቄን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ የትምህርት ቤቶች መሰረተ ልማት ንቅናቄን ዛሬ አስጀምረዋል። በንቅናቄው ማስጀመሪያ ላይ የፌደራል መንግስት እና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ተገኝተዋል። ንቅናቄው የትምህርት…

በአዲስ አበበ በአንድ ጀንበር ከ3 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ሰኞ ከ3 ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ማጠናቀቁን አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይም÷ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሠራተኞች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ ወጣቶች፣ የተለያዩ…

በቀጣይ 10 ቀናት በአንዳንድ አካባቢዎች ስለሚዘንብ ለጎርፍ ተጋላጭ አካባቢዎች እንዲጠነቀቁ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ ስለሚኖር ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች መደበኛ ዝናብ እንደሚኖርም…

የ2026 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2026 የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ የምድብ ድልድል ኢትዮጵያ ከግብፅ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ጊኒ ቢሳው፣ ሴራ ሊዮንና ጅቡቲ ጋር ተደልድላለች፡፡ የ2026 ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣርያ የእጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በኮትዲቯር አቢጃን ተካሂዷል፡፡…

ለፅንፈኛ ኃይሎች ድጋፍ ሲያደርጉ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ወንጀል ለመፈፀም ለሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ኃይሎች የሎጅስቲክ ድጋፍ ሲያደርጉ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎችን በአዲስ አበባ ከተማ በመገናኛ አካባቢ በቁጥጥር ስር አውያቸዋለሁ ያለው የፌደራል ፖሊስ መርማሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የግብፅ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የግብፅ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ረፋድ ላይ በካይሮ በተካሄደው ‘የሱዳን ጎረቤት ሀገራት ጉባዔ’ ላይ ተሳትፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የኢትዮጵያ እና ግብጽ ግንኙነት ላይ በጋራ የተሰጠ መግለጫ

ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የአረብ ሪፐብሊክ ግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ተቀብለው አነጋግረዋል። መሪዎቹ ባደረጉት ምክክር የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች የጋራ ጥቅም ባስጠበቀና ሁለንተናዊ ብልፅግናን…