ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ – አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ የሕዝቡን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጥያቄዎች በመመለስ ሕዝቡን እንካስ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር በዓለ ሲመት መልእክት ያስተላለፉት አፈ ጉባዔዋ ፥ በሥነ ሥርዓቱ…