የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ Melaku Gedif Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ። የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተሞክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ለመነጋገር ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች Alemayehu Geremew Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ለመነጋገር በሯ ክፍት እንደሆነ የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ አስታወቁ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ የሩሲያን አቋም የተናገሩት በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ከሚገኘው በ“ብሪክስ” አባል ሀገራት ጉባዔ ቀጥሎ በሠጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን በባሕርዳር ከተማ አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ ለአንድ ቀን በሚያካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ በክልሉ ወቅታዊ የሰላምና ደኅንነት ጉዳይ ላይ እደሚወያይ ኢዜአ ዘግቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራቱን የጠበቀ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካል እየተሰራጨ ነው Melaku Gedif Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመኸር ሰብል ጥራታቸውን የጠበቁ የጸረ-አረምና ጸረ-ተባይ ኬሚካሎች እየተሰራጩ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ደጀኔ ሒርጳ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የዘር ወቅት የተጠናቀቀ በመሆኑ አርሶ አደሩ…
ስፓርት ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወርቅነሽ መለሰ እና ሀብታም ዓለሙ የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ምሽት 3፡25 ላይ በቡዳፔስት ይካሄዳል፡፡ አትሌቶቹ ለፍጻሜ ለማለፍ ከየምድባቸው 1ኛ ወይም 2ኛ መውጣት ይጠበቅባቸዋል። የማጣሪያ ውድድሩ በሶስት ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኃይል ማመንጫ ግድቦች በቂ ውኃ መያዛቸው ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫነት የሚውሉ ሁሉም የውኃ ኃይል ማመንጫ ግድቦች በቂ ውኃ መያዛቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን እንዳሉት÷ ጊቤ 3፣ ገናሌ ዳዋ እና…
ፋና ስብስብ አንዲት ፍየል 6 ግልገሎችን ወለደች Feven Bishaw Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን መሎ ጋዳ ወረዳ ዚታ ቀበሌ አንዲት ፍየል ስድስት ግልገሎችን ወለደች፡፡ ከተወለዱት ግልገሎች መካከል ሦስቱ ሴት እና ሦስቱ ወንድ ግልገል ሲሆኑ÷ አንደኛዋ ግልገል ከተወለደች በሁለተኛው ቀን መሞቷ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ነው – አምባሳደር ጀማል በከር Feven Bishaw Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ነው ሲሉ በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በፓኪስታን ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ስፓርት በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ Shambel Mihret Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ፡፡ በ5ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ሀጐስ ገ/ሕይወት እና በሪሁን አረጋዊ ለፍፃሜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ተመራቂዎች የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ሥጋቶችን ለመመከት አቅም እንደሚሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በአቪዬሽን ደኅንነት ዘርፍ ሥልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን አስመርቋል፡፡ በምርቃ ሥነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ሲሳይ ቶላ÷ የአቪዬሽን…