ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ሁለንተናዊ የጤና አገልግሎት ለማሻሻል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።
ሚኒስትሯ በአዲስ አበባ የሚገነባውን የባዮ ባንክና የላቦራቶሪ የጥራት ማረጋገጫ ናሙናዎች ማምረቻ ማዕከል…