የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች የጤና አውደ ርዕይን ጎበኙ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የጤና አውደ ርዕይ በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ የሴቶች እና…
ቢዝነስ የተለያዩ ክልሎች ለባለሐብቶች አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ማዘጋጀታቸውን አስታወቁ Alemayehu Geremew Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስፈርቱን ለሚያሟሉ ባለሐብቶች ምቹ እና አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጮች ማዘጋጀታቸውን የተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች እንዲሁም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለሐብቶች መዋዕለ-ንዋያቸውን በክልሎቹ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋህድ ኦባይድላህ አል-ሁመይድኒን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ተሾመ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም…
የዜና ቪዲዮዎች ሰላምን አብዝተን የምንጠብቀ መሆን ከሁላችንም ይጠበቃል- ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jul 3, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=VoI8ZtXJX5Q
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ወባን ለመከላከል የሚያግዝ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ተሰራጨ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያግዝ 1 ሚሊየን 400 ሺህ የአልጋ አጎበር ለህብረተሰቡ መሰራጨቱን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል። በተጨማሪም ከ14 ሺህ 900 ኪሎ ግራም በላይ ፀረ ወባ ኬሚካል በመቀሌ እና ወደ ወረዳዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በአርባምንጭ ከባይራ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተከሉ Melaku Gedif Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአርባምንጭ ከተማ ከባይራ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ችግኝ ተክለዋል፡፡ በሌላ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት እየተጠናቀቀ ባለው የበጀት ዓመት በመዲናዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም÷ በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎች፣ የቤቶች ዕድሳትና ግንባታ፣ የከተማ ግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለሲ ዲሲ የሚጠበቅባትን ድጋፍ ትቀጥላለች- አቶ ደመቀ መኮንን Alemayehu Geremew Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) የሚደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ የበሽታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ገንዘቤ በአንትሪም ኮስት ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ አስታወቀች Mikias Ayele Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በሰሜናዊ አየርላንድ አንትሪም ኮስት በሚካሄደው ግማሽ ማራቶን እንደምትሳተፍ አረጋግጣለች፡፡ አትሌት ገንዘቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጿ ባሰፈረችው መልዕክት÷ ነሐሴ 27 በሚካሄደው የአንትሪም ኮስት ማራቶን እንደምሳተፍ ስገልፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ“ሞባይል”በምታሳልጠው ግብይት ተጨማሪ 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ታገኛለች – ዓለም አቀፍ ጥናት Alemayehu Geremew Jul 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 ከዓመታዊ የሀገር ውስጥ ገቢዋ በተጨማሪ በተንቀሳቃሽ ሥልክ በምታሳልጠው ግብይት 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ያኅል ገቢ እንደምታገኝ ዓለም አቀፍ ጥናት አመላከተ፡፡ በዛሬው ዕለት በተንቀሳቃሽ ሥልክ በሚከናወኑ የዲጂታል…