Fana: At a Speed of Life!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እና የክልል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ‘የሸገር’እና ‘ገበታ ለሀገር’ የቱሪዝም ዘርፍ የልማት ሥራዎች በአብዛኛው…

አየር መንገዱ እና ኮሚሽኑ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ጉምሩክ ኮሚሽን እየጨመረ የመጣውን የመንገደኞችና የዕቃ ፍሰት ከግምት ውስጥ ያስገባ ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና…

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከ ጂ አይ ዜድ ጋር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የጀርመን ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) የንግድ ሥራን አመቺ ለማድረግ እና በዘርፉ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሠነድ ተፈራርመዋል፡፡ በሚኒስቴሩ የጥራት መሠረተ ልማት ማረጋገጫ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ…

የአዲስ አበባ ከተማና የጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጀርመኗ በርሊን ቤሲርክ ሚቴ ከተማ ጋር በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ወ/ሮ ሜቲ ታምራት…

የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በሸገር  ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ 3 ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ተፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ ፖሊስ የቀረበውን የሽብር…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ የተመራ ልዑክ በደቡብ ኮሪያ የጊዮንግሳንግቡክ ዶ ግዛትን ጎብኝቷል፡፡…

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህ መሰረትም ቢኒያም በላይ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ፉዓድ ፈረጃ ፣ያሬድ ባየህና  አለልኝ አዘነ ከባህር ዳር ከተማ፣ ባሲሩ ኡመር ከኢትዮጵያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አርባምንጭ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  በተጨማሪ  ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ አርባምንጭ ከተማ ሲገቡም…

አምራች ኢንዱስትሪን ለማዘመን የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሚና ወሳኝ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱትሪ ሚኒስቴር የበላይነት የሚመራው የፌዴራል የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ስትሪንግ ኮሚቴ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የኢንቨስትመት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ፣ የክልል የተቀናጀ…