የሀገር ውስጥ ዜና የተመረቁት ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና ወስደው የተመረቁ ኮማንዶዎች ሁለት ዓላማ እንዳላቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ወርቃማውን የወጣትነት አቅም ለልማት መጠቀም ይገባል አሉ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሐመድ ወርቃማውን የወጣትነት ዕድሜ እና አቅም በተገቢው መንገድ ለልማት መጠቀም እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ በዓለም ለ23ኛ በኢትዮጵያ ለ20ኛ ጊዜ የተከበረው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን ዛሬ በሶማሌ ክልል አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሩህ አይሲቲ ውድድር ተጠናቀቀ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ለ11 ቀናት ሲካሄድ የነበረው ብሩህ አይሲቲ የስራ ሀሳብ ውድድር በዛሬው እለት ተጠናቋል። ውድድሩ ከመላ ሀገሪቱ የተሰባሰቡ ወጣቶች ቢሾፍቱ በሚገኘው የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት የቢዝነስ አመራርን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የመጽሐፍት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን መጽሐፍት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እየሠራ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሙሴ ጋጂት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በከሰተው ሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 67 ደረሰ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሀዋይ ግዛት በተከሰተው የሰደድ እሳት አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ67 ማለፉ ተዘግቧል፡፡ በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው በዚህ ሰደድ እሳት አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ከታወቁት ሰዎች በተጨማሪ ከ100 በላይ ሰዎች የገቡበት ባለመታወቁ የሟቾች…
የሀገር ውስጥ ዜና የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት ኮማንዶዎችን እያስመረቀ ነው Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና የወሰዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮማንዶዎችን ዛሬ እያስመረቀ ነው። የምርቃት መርሐግብሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ቀጀላ መርዳሳ በሐረር ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀመሩ Mikias Ayele Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ በሐረር ከተማ በመገኘት የክረምት በጎ ፈቃድ ስራን አስጀምረዋል። በዚህ ወቅት የአቅደ ደካማ መኖሪያ ቤቶች እድሳትን ያስጀመሩ ሲሆን፥ የችግኝ ተከላ መርሐግብርም ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ የሳተላይት መረጃ ፍላጎትን ለመመለስ እየተሠራ መሆኑን ገለጸ Amare Asrat Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደሀገር ያለውን ከፍተኛ የሳተላይት መረጃ ፍላጎት ለመመለስ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ እየቀረበ ያለውን ፍላጎት ለመመለስም በራስ አቅም ሳተላይት ከማምጠቅ በተጨማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ወጣቶች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከበረ Amare Asrat Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ወጣቶች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል፡፡ ቀኑ የተከበረው÷ “የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንትናዊ ሰላም'' በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡ በአከባበሩ ላይም አርቲስቶችና ጋዜጠኞችን ጨምሮ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል። ከዓለም…