የሀገር ውስጥ ዜና ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የፌደራል ፖሊስ ሰራዊት አባላት ተመረቁ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የፌደራል ፖሊስ ሰራዊት አባላት ዛሬ ተመርቀዋል፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤልን ጨምሮ የፌደራል እንዲሁም የክልሉ…
ስፓርት በፕርሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታው አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 2 ለ 1 አሸነፈ Tamrat Bishaw Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የውድድር ዓመት በመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረገው አርሰናል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ኤዲ ኒኪታህ እና ቡካዩ ሳካ ከመረብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተማሪዎች ምገባ መርሐ ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገው የትምህርት ቤት ምገባ እና የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሸል በቀጣይ በትኩረት የሚሠራባቸው ዘርፎች መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በተጨማሪም በነበረው ግጭት ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ጤና ጥበቃ ሚንስትር ዶ/ር ከበደ ታደሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚንስትር የነበሩት ዶ/ር ከበደ ታደሰ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ዶ/ር ከበደ ከጥቅምት 1993 እስከ ጥቅምት 1998 በጤና ሚኒስቴር አገልግለዋል፡፡ በተጨማሪ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የማበራዊ…
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ትልቁ ኤሊት ኃይል የምረቃ ሥነ ሥርዓት Amare Asrat Aug 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=QAzl6zcd4O4
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ የጤና ማዕከል የቦታ ጥያቄ ላይ ውሳኔ አሳለፈ Tamrat Bishaw Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12 ሆስፒታሎች በጋራ የጤና መንደር ለመገንባት ባቀረቡት የመሬት ጥያቄ ላይ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የአስተዳደሩ ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2015 ዓመታዊ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የላፕሴት ፕሮጀክትን ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ሥራዎችን ማፋጠን እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ Tamrat Bishaw Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሙ ፖርት-ደቡብ ሱዳን-ኢትዮጵያ ትራንስፖርት (ላፕሴት) ፕሮጀክትን ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ሥራዎችን ማፋጠን እንደሚያስፈልግ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በኬንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከሉ ከአርሶ አደሮች ጋር በመሆን የግብርና ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑ ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ የኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል ከአካባቢው አርሶ አደሮችና አልሚ ባለሃብቶች ጋር በመቀናጀት የግብርና ሥራዎችን እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ እየተከናወነ ባለው ሥራም ለሀገር ውስጥና ውጭ ገበያ የሚሆኑ የፍራፍሬ ምርቶች እየለሙ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቡራሞ ወረዳ ለሚገነባ ቤተ-መጻሕፍት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Tamrat Bishaw Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪዝም ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አቡራሞ ወረዳ ለሚገነባ ቤተ-መጻሕፍት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የመሠረት ድንጋዩ የተቀመጠው በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና በቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በቀጣዩ ሣምንት የአውሮፕላን ርጭት ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Aug 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው አካባቢዎች በቀጣዩ ሣምንት በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል ርጭት እንደሚጀመር ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስካሁን አንበጣው እንደሀገር ከፍተኛ ጉዳት አለማድረሱን የገለፀው ሚኒስቴሩ፥ በቀጣይም ጉዳት እንዳይደርስ…