Fana: At a Speed of Life!

ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት ለመጣል በእኩል ፍጥነት መጓዝ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብልጽግና የሚያረጋግጥ መሰረት ለመጣል በእኩል ፍጥነት መጓዝ አለብን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ማጠቃለያ ላይ “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች…

ዛሬን ማወቅ ነገን ለመስራት ብቻ ሳይሆን በትክክል ለመተንበይ ያግዛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬን ማወቅ ነገን ለመስራት ብቻ ሳይሆን በትክክል ለመተንበይ ያግዛል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ…

በአፋር ክልል የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በተከሰተበት አካባቢ አንጻራዊ መረጋጋት ተፈጥሯል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ከቀናት በፊት የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በተከሰተበት አካባቢ ማህበረሰቡ ተረጋግቶ ስራውን መከወን የሚችልበት አንጻራዊ መረጋጋት ተፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፡፡ ኢንስቲትዩቱ በክልሉ ኤርታሌ አካባቢ ልዩ ስሙ ሃይሊ ጉብ…

ቀይ ቀበሮዎቹ ከ22 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ…

‎ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ‎ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን (ቀይ ቀበሮዎቹ) ከ22 አመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለሾ በነገው ዕለት ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያጠናክራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያጠናክራል አሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የ20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ መርሐ ግብር…

አዲስ አበባ የብዝኃነትና ውበት መገለጫ ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘው ተሻገር፣ የክልል…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 50ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች የሚከተሉት መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። 1.…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ብሬንትፎርድ ከበርንሌይ፣ ማንቼስተር ሲቲ ከሊድስ ዩናይትድ እንዲሁም ሰንደርላንድ ከበርንማውዝ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የዕለቱ…

አማራ ባንክ ከታክስ በፊት 654 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 654 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ትርፍ አስመዘገበ። የባንኩ አራተኛ ጠቅላላ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። የባንኩ ዋና ሾል አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ ባንኩ በበጀት ዓመቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አክሲዮን ማህበር ህንፃን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሼል አክሲዮን ማህበር መሃል ፒያሳ ላይ የገነባውን ባለ 11 ወለል ዘመናዊ ህንፃ መርቀው ሾል አስጀምረዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…