የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ሕገ-ወጥ የማዕድናት ዝውውርን ለመከላከል እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ-ወጥ የማዕድናት ዝውውርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በሁለት መንገዶች ሕገ-ወጥ የማዕድናት ዝውውር እንደሚስተዋል የቢሮው ምክትል ኃላፊ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከዩክሬን ጋር የምታደርገውን የደህንነት መረጃ ልውውጥ አቋረጠች Hailemaryam Tegegn Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ከዩክሬን ጋር ስታደርግ የቆየችውን የወታደራዊ ደህንነት መረጃ ልውውጥ ማቋረጧን አስታወቀች። ዋሽንግተን እና ኬቭ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የወታደራዊ ደህንነት መረጃዎችን ሲለዋወጡ መቆየታቸው ተነግሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎ ወደውጭ የመላክ ዐቅም አሳድጋለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተተኳሽ ከማምረት አልፎም ወደውጭ የመላክ አቅም ማሳደጓን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆሚቾ ጥይት ፋብሪካን በጎበኙበት ወቅት፤ ኢትዮጵያ እንደ ታላቅ ሀገር ራስን የመቻል ጉዞዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል እድል ፈጥረዋል ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ዕድል መፍጠር መቻሉን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለፁ። የመስኖ ልማት ስራ በተበታተነ መልኩ ሲሰራ መቆየቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምሕርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያስፈፅሙ አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዋና ዓላማ መዘንጋት እንደሌለባቸው የትምሕርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ጋር ዛሬ ባደረጉት ውይይት ላይ፤ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ካራማራ መርከብ! ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካራማራ መርከብ የተሠራችው በፈረንጆቹ 1978 በጣሊያን ሀገር ነው፡፡ መርከቧ ከካራማራ ጦርነት ድል በኋላ ለድሉ መታሰቢያ በሚል ካራማራ የሚለውን ስያሜ ማግኘቷን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡ ምንም እንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬንያ እስር ቤቶች የነበሩ 287 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ተታልለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር ሲሞክሩ በኬንያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 287 ወገኖች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ እነዚህ ወገኖች በኬንያ በ18 እስር ቤቶች እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ በኬንያ…
ቢዝነስ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ ዕጣ አወጣ Adimasu Aragawu Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን ለደንበኞቹ የሚሸልምበት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ። ኢትዮ ቴሌኮም የተቋቋመበትን 130ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ነው የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በቀን እስከ 2 ሺህ 500 ሩፍ ታይሎችን ማምረት እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የኮንክሪት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትግራይ ክልል የ60 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትግራይ ክልል ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ ዑስታዝ አቡበከር አሕመድ አስተባባሪነት ከኦርፋንስ ኢንኒድዩኤስኤ የተበረከተ ነው…