ስፓርት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ተሸነፈ Yonas Getnet Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች ውድድር በግማሽ ፍጻሜ ዩጋንዳ ኢትዮጵያን 3 ለ 0 አሸንፋለች። የምድብ ውድድሩን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያለፈው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስን አሸነፈ Yonas Getnet Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስን 2 ለ 1 አሸንፏል። ወጥ የሆነ አቋም ማሳየት የተሳነው ማንቼስተር ዩናይትድ ዛሬ 9፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ክሪስታል ፓላስን 2 ለ 1 በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄን ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት ቀጥሏል – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) Yonas Getnet Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሴራና በሕገ ወጥ መንገድ ያጣችውን የባህር በር በሰላማዊ መንገድና በድርድር ለማስመለስ ጥረቷን አጠናክራ ቀጥላለች አሉ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)፡፡ አምባሳደሩ ከአቡዳቢ እና ዱባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለመገንባት የመደመር መንገድ አስፈላጊ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Yonas Getnet Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ለመገንባት የመደመር መንገድ አስፈላጊ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ በኢትዮጵያ የምንገነባው የዴሞክራሲ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት ምስረታ በዓልን አስመልክቶ የሚካሄደው የአየር ላይ ትርዒት… Melaku Gedif Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል የተመሰረተበትን 90ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከፍተኛ ዝግጅት የተደረገበት የአየር ላይ ትርዒት ይካሄዳል አሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በማስመልከት የ10…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በቡሌ ሆራ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው abel neway Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስመልክቶ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ፣ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ…
ስፓርት ቀይ ቀበሮዎቹ ከ22 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ… abel neway Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን (ቀይ ቀበሮዎቹ) ከ22 ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለመመለስ በዛሬው ዕለት ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ)…
ስፓርት አትሌት ጌታነህ ሞላ በቢሾፍቱ 10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አሸነፈ abel neway Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሩ በወንዶች ምድብ የመቻሉ አትሌት ጌታነህ ሞላ አሸንፏል፡፡
ስፓርት ቼልሲ ከአርሰናል የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ… abel neway Nov 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲ ከአርሰናል ዛሬ የሚያደርጉት የለንደን የደርቢ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በሚከናወነው ጨዋታ ሁለቱ የለንደን ክለቦች የሚያደርጉት ፍልሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ላይ ከነበሩ ቀደምት ስልጣኔዎች መካከል አንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Nov 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓለም ላይ ከነበሩ ቀደምት ስልጣኔዎች መካከል አንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው አሉ፡፡ “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ…