Fana: At a Speed of Life!

በኬንያ እስር ቤቶች የነበሩ 287 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ተታልለው ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሻገር ሲሞክሩ በኬንያ ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 287 ወገኖች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ እነዚህ ወገኖች በኬንያ በ18 እስር ቤቶች እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ በኬንያ…

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ ዕጣ አወጣ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን ለደንበኞቹ የሚሸልምበት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ። ኢትዮ ቴሌኮም የተቋቋመበትን 130ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ነው የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ በርካታ…

የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንክሪት ሩፍ ታይልስ ማምረቻ ፋብሪካ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ ፋብሪካው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ በቀን እስከ 2 ሺህ 500 ሩፍ ታይሎችን ማምረት እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የኮንክሪት…

ለትግራይ ክልል የ60 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለትግራይ ክልል ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ ዑስታዝ አቡበከር አሕመድ አስተባባሪነት ከኦርፋንስ ኢንኒድዩኤስኤ የተበረከተ ነው…

ከ1 ሺህ 500 በሚልቁ አሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተደመሰሰ፣ በታጠፈና በማይታይ የተሽከርካሪ መለያ ሰሌዳ ቁጥር ሲገለገሉ ተገኝተዋል በተባሉ 1 ሺህ 587 አሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከየካቲት 16 ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በቀንና በማታ ክትትል…

በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ የትራፊክ ደህንነት ችግር እየተስተዋለ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሽከርካሪዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የትራፊክ ቁጥጥር ሥራ የትራፊክ ደህንነት ችግር መስተዋሉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደዔታ በርኦ ሀሰን እንደገለፁት÷ባለፉት 9 ቀናት…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በነቀምቴና ምሥራቅ ወለጋ ዞን የትምህርት ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን እና በነቀምቴ ከተማ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም፤ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ሆስፒታልን ጨምሮ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘውን ገተማ 2ኛ ደረጃ…

የልማት ፕሮጀክቶችን ተደራሽ ለማድረግ መሥራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የልማት ፕሮጀክቶችን በሁሉም አካባቢዎች በፍትሐዊነት ተደራሽ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ…

የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሴት ነጋዴዎች የንግድ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ነጋዴዎች ፌዴሬሽን የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንሱን…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለተኪ ምርት ትኩረት መስጠት እንደሚገባ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተኪ ምርት ትኩረት በመስጠት ሀገራዊ ግባችን እንዲሳካ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ፡፡ የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃት ማሳየቱን ምክትል…