Fana: At a Speed of Life!

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለብዝሃ ማንነታችን እውቅና የሰጠ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለብዝሃ ማንነታችን እውቅና የሰጠ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር። በኦሮሚያ ክልል ደረጃ 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቡሌ ሆራ እየተከበረ ይገኛል፡፡…

በብዝሃነት ውስጥ ያለውን አንድነት ይበልጥ ለማጠናከር መስራት ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጠናከር ለክልሉ ሰላምና ልማት በጋራ መቆም ይገባል አሉ። 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በጋምቤላ ክልል ደረጃ በዲማ ወረዳ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት…

ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በቅርቡ ወደ ስራ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር የወጣው አስገዳጅ መመሪያ በቅርቡ ወደ ስራ ይገባል አሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስቴሩ ከደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ባወጣው ስታንዳርድ መሰረት…

ብሔራዊ ጥቅም ካልተከበረ እንደ ሀገር መቀጠል አይቻልም – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ብሔራዊ ጥቅሙን ማስጠበቅ ያልቻለ ሀገር እንደ ሀገረ መንግስት መቀጠል አይችልም አሉ፡፡ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ…

የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበል ቴክኖሎጂ ስራ አስጀመረ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ይልማ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ከሳተላይት መረጃን ያለማቋረጥ የሚቀበሉ ቴክኖሎጂዎች…

በኦሮሚያ ክልል 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቡሌ ሆራ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን፣ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ…

ያለ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ሰላማዊና ልማታዊ ጉዞ ማድረግ አይቻልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ያለባት ሀገር ካልሆነች በቀር፤ ሰላማዊ እና ልማታዊ ጉዞ ማድረግ አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 'በመደመር መንግሥት ዕይታ የዘርፎች እመርታ' በሚል ርዕስ ለብልጽግና…

ቼልሲ እና አርሰናል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ተጠባቂው የቼልሲ እና አርሰናል ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ በስታንፎርድ ብሪጅ በተካሄደው የለንደን ደርቢ የቼልሲን ግብ ቻሎባህ ሲያስቆጥር፤…

የዕድገት መሰላልን ደረጃ በደረጃ ለመውጣት መሞከር ጉልበት ያባክናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕድገት መሰላልን ደረጃ በደረጃ ለመውጣት መሞከር ሀብትና ጉልበት ያባክናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ 'በመደመር መንግሥት ዕይታ የዘርፎች እመርታ' በሚል ርዕስ ለብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና…

ሊቨርፑል ዌስትሃም ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ዌስትሃም ዩናይትድን 2 ለ 0 አሸንፏል። በውጤት መዋዠቅ ላይ የሚገኘው ሊቨርፑል ዛሬ ምሽት 11፡05 ላይ ከሜዳው ውጪ ባደረገው ጨዋታ ዌስትሃም ዩናይትድን 2 ለ 0 አሸንፏል።…