የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ ለብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ያደረጉት ገለጻ (ክፍል-2) Amare Asrat Jun 4, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=FGY_jNubP74
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ Mekoya Hailemariam Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአንድነት ፓርክ የዕጽዋት ማዕከልን፣ የአንድነት ቤተ መዛግብትን እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሕክምና ማዕከልን መርቀው ከፈቱ። የማዕከላቱን መመረቅ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል የገለፁት ጠቅላይ ሚኒስትር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ መቻልን አሸነፈ Mikias Ayele Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከነማ መቻልን 3 ለ 2 በማሸነፍ የዋንጫ ተፎካካሪነቱን አጠናክሯል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በተከናወነው መርሃ ግብር ሀብታሙ ታደሰ ሁለት ጎሎችን ለባህርዳር ከነማ ሲያስቆጥር የምንትስኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕይ ተጠናቀቀ Mikias Ayele Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ” በሚል መሪ ሀሳብ ከሚያዚያ 29 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወርሲካሄድ የቆየው የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይ በስኬት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ አውደ-ርዕዩ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከበጋ ስንዴ ልማት ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡ ተገለፀ Mikias Ayele Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል በበጋ ወቅት በመስኖ ከለማ ስንዴ ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ በበጋ ወቅት በመስኖ ለምቶ ለመሰብሰብ የደረሰ የስንዴ ሰብል ዛሬ ተጎብኝቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Mikias Ayele Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን እና የጅቡቲው ዳዋሌህ ኮንስትራክሽን ያላቸውን የጋራ ትብብር የሚያጠናክር የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል ፡፡ የአጋርነት ስምምነቱ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ እና ሌሎች የመካከለኛው እና የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት…
ስፓርት አዲስ አበባ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሽዬቲቭ ሽልማት አሸነፈች Amele Demsew Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሽዬቲቭ አሸናፊ ከሆኑ አስር የዓለማችን ከተሞች አንዷ ሆናለች። ከአምስት አህጉራት 275 ተወዳድረው ነው 10 ከተሞች የውድድሩ አሽናፊ የሆኑት። የብሉምበርግ ኢኒሼቲቭ አሸናፊዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በ3ኛው የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ በብሄረሰቡ ምህራን የተዘጋጁ የተለያዩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ቀርበው ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ Shambel Mihret Jun 4, 2023 0 በ3ኛው የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ በብሄረሰቡ ምሁራን የተዘጋጁ የተለያዩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። በዋናነት የቀቤና የፅሁፍ ቋንቋን ከሳባ ወደላቲን ለመቀየር የተጠና ጥናት ለውይይት የቀረበ ሲሆን÷ ተሳታፊዎች አስተያየት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ቻይና የባህልና ቋንቋ ልውውጥ ለአገራቱ ግንኙነት መጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው – አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን Amele Demsew Jun 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና የባህልና ቋንቋ ልውውጥ ለሀገራቱ ግንኙነት መጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ገለጹ። በኢትዮጵያ የቻይና ቋንቋ ችሎታን ለማሻሻል በዩንቨርሲቲ ደረጃ ከሚያጠኑ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም…