Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "በጋራ እንገንባ" በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የቆየው ዓለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሺፕ ሳምንት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ መድረኩ የስራና ክህሎት ሚኒስትር መፈሪሃት ካሚልን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የዓለም…

አቶ አህመድ ሺዴ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ ራባት እየተካሄደ ከሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና በባንኩ መካከል ያለውን ጠንካራ…

በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመስርቶባቸዋል – የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከባድ የሙስና ወንጀል ምርመራ የተጣራባቸው 11 ተጠርጣሪዎች ክስ እንደተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ክስ የተመሰረተባቸውም፡- ‎1ኛ ተከሳሽ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም ጋዎ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ…

በአፍሪካ የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ቀጣናዊ ትብብር ወሳኝ ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥና የግሉን ዘርፍ ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ቀጣናዊ ትብብር ወሳኝ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ ሚኒስትሩ በሞሮኮ ራባት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ባደረጉት ገለጻ፥…

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ የአቪዬሽን ጉዞ ውስጥ ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በአፍሪካ የአቪዬሽን ጉዞ ውስጥ ታሪካዊ ድል አስመዝግቧል አሉ፡፡ በሞሮኮ ራባት በተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

በማያቋርጥ መፍጠር እና መፍጠን መርህ እየሰራን የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጣለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማያቋርጥ መፍጠር እና መፍጠን መርህ እየሰራን የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጣለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በአዲስ አበባ ከተማ ‘በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ’ በሚል መሪ ሐሳብ ለብልጽግና ፓርቲ…

ኮፕ32 ለቀጣይ ትውልዶች የሚዘልቅ ትሩፋት ሊገኝበት የሚገባ ትልቅ ጉባዔ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ኢትዮጵያ ዓለምን የምታስተናግድበት ለቀጣይ ብዙ ትውልዶች የሚዘልቅ ዐሻራና ትሩፋት ሊገኝበት የሚገባ ትልቅ ጉባዔ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ32 ተወካይ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ…

ኮፕ32 ኢትዮጵያን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤ (ኮፕ32) የቱሪዝም ሀብታችንን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው አሉ፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት…

12ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሐ ግብር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በየዓመቱ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር መለኪያ መስፈርት በማወዳደር ዕውቅና እና ሽልማት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የኮፕ32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 32ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ32) ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ…