ስፓርት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኬንያን በማሸነፍ በአንደኝነት ከምድቡ አለፈ abel neway Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የኬንያ አቻውን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ ግማሽ ፍጻሜውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለውጥ ማሳያዎች … Yonas Getnet Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ገ/መስቀል ጫላ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለውጥ ማምጣቱን የሚያሳዩ በርካታ ውጤታማ ስራዎች በየአካባቢው ተከናውነዋል አሉ። በክልሉ ባለፉት ቀናት "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ቻይና የጉምሩክ አስተዳደር ትብብር … abel neway Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና የጉምሩክ አስተዳደር ተቋማዊ አቅም ግንባታ፣ የተቋም ልማትና ፈጣን የጉምሩክ አገልግሎት መስጠት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ከቻይና ጉምሩክ አስተዳደር ሚኒስትር ዴኤታ ዋንግ…
ስፓርት ሲዳማ ቡና መቻልን አሸነፈ Yonas Getnet Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና መቻልን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 7፡00 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች ያሬድ ባየህ በፍጹም ቅጣት ምት እና በጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Abiy Getahun Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር እና የአፍሪካ ህብረት ተጠሪ አሌክሲስ ላሜክ ጋር ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጤታማ የልማት ስራዎችን ለማስፋት የአመራሩ ተሞክሮ መቅሰም … sosina alemayehu Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ስድስት ማዕከላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ አመራሮቹ ባለፉት ቀናት "በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ" በሚል…
ጤና ከማርበርግ ቫይረስ ታካሚዎች ጋር ንክኪ የነበራቸው ሰዎች ተለይተው ክትትል እየተደረገላቸው ነው – ዶ/ር መቅደስ Yonas Getnet Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከማርበርግ ቫይረስ ታካሚዎች ጋር ንክኪ የነበራቸው 349 ሰዎች ተለይተው ክትትል እየተደረገላቸው ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። ሚኒስትሯ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ፥ እስካሁን የማርበርግ ቫይረስ ምርመራ ከተደረገላቸው 73 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመደቡ Mikias Ayele Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት ኢትዮጵያ የኮፕ 32 አስተናጋጅ ሀገር ሆና መመረጧ ይታወሳል፡፡ ይህን…
ቢዝነስ በመዲናዋ ያለ ደረሰኝ በሚንቀሳቀሱ 997 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል Mikias Ayele Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ያለ ደረሰኝ በሚንቀሳቀሱ 997 የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል አለ የከተማዋ ገቢዎች ቢሮ፡፡ የቢሮው ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሰውነት አየለ ለፋና ዲጂታል እንደገለፁት÷ የተሽከርካሪዎችን የህግ ተገዥነት…
ስፓርት ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ከኬንያ የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ Yonas Getnet Nov 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ውድድር ከምድባቸው ማለፋቸውን ያረጋገጡት ኢትዮጵያ እና ኬንያ ዛሬ 10፡00 ሰዓት ላይ ይገናኛሉ። ጠዋታው በፋና+ ቴሌቪዥን ቻናል እና በፋና ዲጂታል አማራጮች በቀጥታ ይተላለፋል። እኩል 7…