Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ለሚካሄደው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ በቀጣዮቹ ቅዳሜ እና እሑድ በአዲስ አበባ ከተማ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደርገዋል። የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቢሊግርሃም…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ረመዳን መሐመድ አብደላ ጎክ ጋር ዛሬ በጁባ ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው የኢትዮጵያና የደቡብ ሱዳንን የሁለትዮሽ ትብብር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሴቶች የሚመራ በረራ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን (ማርች 8) ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በሴቶች የሚመሩ 6 በረራዎችን እንደሚያደርግ አስታውቋል። የበረራ መርሐ ግብሩ ሴት የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን ጭምር እንደሚያካትት ነው…

ተረጂነትን ለማስቀረት የተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት አስመዝግበዋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ፣ ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ ከማሳደግና ተረጂነትን ለማስቀረት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የስድስት…

ግሎባል ቫይታል ስትራቴጅ ለአገልግሎቱ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያስቀጥል አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከግሎባል ቫይታል ስትራቴጅ ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሜሪ አን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ዋና ዳይሬክተሯ፤ በሲቪልና በቤተሰብ ምዝገባ ዙሪያ ተቋሙ ከዚህ…

የተቋማትን የሳይበር ደኅንነት ለማስጠበቅ …

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥታዊም ሆኑ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሳይበር ደኅንነታቸውን ለማስጠበቅ የተለያዩ ፕሮግራሞችን መቅረጽና መተግበር ዋና ተግባራቸው ሊሆን እንደሚገባ ይመከራል፡፡ በዚህም የተቋማቱ የሳይበር ደኅንነት ፕሮግራም የተቀናጀና የሚከተሉት ዋና ዋና…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሶማሊያ ሸበሌ ዞን በሚገኙ የአል ሸባብ ይዞታዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሙን የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልቃድር ሞሃመድ እንዳሉት÷የኢትዮጵያና ሶማሊያ አየር ሃይሎች…

ከነገ ጀምሮ “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ የጀማ ወንጌል ስብከት በመስቀል ዐደባባይ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ እና ከነገ በስቲያ ከቀኑ 7 ሠዓት ጀምሮ በመስቀል ዐደባባይ “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ የጀማ ወንጌል ስብከት እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ መርሐ-ግብሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል…

በክልሉ ለዜጎችና ለኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዜጎችና ለኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎች ምቹ ሁኔታ እንዲኖር እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የፌዴራል እና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ከወከላቸው ሕዝብ ጋር ያደረጉትን…

በጤናው ዘርፍ ሥር ነቀል ለውጥ መጥቷል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤናው ዘርፍ ባለፉት ጥቂት ዓመታት መዋቅራዊ ማሻሻያዎችን በመተግበር ሥር ነቀል ለውጦችን ማምጣት ተችሏል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በጤናው ዘርፍ ቁልፍ የስትራቴጂክ አቅጣጫዎች አፈጻጸም ላይ ከሚኒስቴሩ ከፍተኛ…